audio
audioduration (s)
1.12
22.8
transcription
stringlengths
7
331
language
stringclasses
2 values
ለምን ተነካ ን የሚሉ ወገኖች ለ ሀሳባ ቸውና ለ ድርጅታቸው ያ ላቸውን ቀናኢ ነት እናደንቃ ለ ን
am
ፕሮፌሰር ከ ሙያቸው ውጪ በ ንባብ ያዳ በሩት ብዙ ግንዛቤ አ ላቸው በተለይ በ ሀገራችን ታሪክ ላይ ጥልቅ እውቀት እንዳ ላቸው ይነገር ላቸዋል
am
ትልቁ ስህተታችን የ ገዥዎቻችን የ ስልጣን መጠን እስካሁን አለመ ረዳታችን ነው
am
ይኸው ቅጥ ያጣ ው የ ማንነት ቀውስ የሚያስ ከትለው መክለፍለፍ ን ነው
am
የ ኢትዮጵያ ህዝብ ስን ል አራት ኪሎ የሚሰሩ ትን ቦሌ የሚኖሩ ትን የመንግስት ሹማምንት ማ ለ ታችን አይደለም
am