inputs
stringlengths
8
6.61k
targets
stringlengths
1
6.08k
language
stringclasses
1 value
language_code
stringclasses
1 value
annotation_type
stringclasses
2 values
user_id
stringclasses
11 values
ከአባይ-ሰሃራዊ የቋንቋ መደብ የሚካተቱ ቋንቋዎች እነማን ናቸው?
በርታኛ ፣ ኩናማኛ ፣ ጉሙዝኛ ፣ ሙርሲኛ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
"በአውስትራሊያ ምርጥ እና በጣም ታዋቂ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል አንዱ U.W.A በተለያዩ ጽሑፎች ውስጥ በዓለም አቀፍ ከፍተኛ ደረጃ ያለው ነው። የ 2011 QS የዓለም ዩኒቨርሲቲ ደረጃ አሰጣጥ በዓለም አቀፍ ደረጃ 73ኛ ላይ U.W.A አስቀመጠው" ርዕሰ ጉዳዩ የአውስትራሊያ ዩኒቨርሲቲ ነው።
"U.W.A በዓለም ዩኒቨርሲቲዎች ዝርዝር ውስጥ የት ነው ያለው?
Amharic
amh
re-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ጥያቄ፦ መጀመሪያ የሞተው ኬኔዲ የትኛው ነው?
መልስ፦ ጆን ኤፍ ኬኔዲ
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ቢል ክሊንተን ወደዚህ ምድር ከመምጣታቸው ከስንት ጊዜ በፊት ነው አባታቸው የሞቱት?
ሶስት ወር
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
የመብራት ዘመን ሊቃውንት ስለ እኩልነት የተናገሩት ንግግር ከየትኛው ተቋም ጋር እንዲጋጩ አድርጓቸዋል? ከ1 እስከ 20 ዓረፍተ ነገሮች ሊሆን ይችላል። አውድ:
አሌክሲስ ደ ቶክቪል የፈረንሳይ አብዮት በ18ኛው መቶ ዘመን በንጉሠ ነገሥቱና በመብራት ዘመን በነበረው የሥነ ጽሑፍ ሰዎች መካከል የተፈጠረው አክራሪ ተቃውሞ የሚያስከትለው ውጤት እንደሆነ ገልጿል። "በአምላክ ላይ እምነት" ማዳበር ይህ ምናባዊ ኃይል የመጣው "የሕዝብ አስተያየት" ከመነሳቱ ነው ፣ የተወለደው ፍፁም ማዕከላዊነት የክብርን እና የቦርጆን ከፖለቲካው መስክ ሲያስወግድ ነው ። በዚህ ምክንያት የተፈጠረው "የሥነ ጽሑፍ ፖለቲካ" የእኩልነት ንግግርን ያበረታታ ነበር እናም ስለሆነም ከንጉሳዊው አገዛዝ ጋር በመሠረታዊ ተቃውሞ ውስጥ ነበር ። ዴ ቶክቪል "የስልጣን አጠቃቀም ባህላዊ ለውጦች ባህላዊ ተፅእኖዎች" በግልጽ ያሳያል ። ይሁን እንጂ በሮበርት ዳርተን እንደተገለጸው የባህል አቀራረብ ለታሪክ አፃፃፍ ማዕከላዊ ከመሆኑ በፊት ሌላ ምዕተ ዓመት ወስዷል ፣ የመብራት ሥራ: የኤንሳይክሎፔዲያ ማተሚያ ታሪክ ፣ 1775-1800 (1979) ።
Amharic
amh
re-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
የአባይ ፏፏቴ ላይ ውሃው ወደ ታች ምን ያህል ርቀት ይወረወራል?
ሰላሳ ሰባት ሜትር።
Amharic
amh
re-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
በስርዓተ-ፈለክ ውሥጥ ያሉ አካላት የብርሃን ምንጫቸው ማናት?
ፀሓይ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ጥያቄ፡- ላሪ ፔጅ የየትኛው ኩባንያ ዋና ስራ አስፈፃሚ ነው?
መልስ፡- የጉግል ስራ አስፈፃሚ ነው፡፡
Amharic
amh
re-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
የአልጄርያ ዋና ከተማ ማን ትባላለች?
አልጂርዝ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ኢትዮጵያ ከ39 ዓመታት በኋላ ለ29ኛው የአፍሪካ እግር ኳስ ዋንጫ ስታልፍ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ማን ነበር?
አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው።
Amharic
amh
re-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ለዚህ ጥያቄ መልስ ስጥ: በሮማ ግዛት ንጉሠ ነገሥቶች ስም የተሰየሙት ሁለት ወራት የትኞቹ ናቸው? ሀ. ጥር እና የካቲት ለ. መጋቢት እና ሚያዝያ ሐ. ግንቦት እና ሰኔ መ. ሐምሌ እና ነሐሴ
መ. ሐምሌ እና ነሐሴ
Amharic
amh
re-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ከጣና ሐይቅ በዓመት ምን ያል የዓሳ ምርት ይገኛል?
1,454 ቶን
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ጥያቄ፡- አንደኛው የዓለም ጦርነት የጀመረው በየትኛው ዓመት ነው? መልስ፡-
1914 ዓ.ም
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ጥያቄ፦ ፒዛ እና ፓስታ የሰጠን የትኛው ሀገር ነው? መልስ፦
ጣሊያን
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ለሚከተለው ጽሁፍ ርዕስ ይፍጠሩ። \nትናንት በተከናወኑ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች አርሰናል እና ማንችስተር ዩናይትድ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል። አርሰናል በኢሚሬትስ ስታዲየም በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ መጨረሻ ላይ የሚገኙትን ኖቲንግሃም ፎረስተን አስተናግደው አምስት ጎሎዎችን አከናንበዋቸዋል። ገብርኤል ማርቲኔሊ፣ ሪስ ኔልሰን፣ ቶማስ ፓርቴ እና ማርቲን ኦዴጋርስ ለአርሰናል ጎል ያስቆጠሩ ተጨዋቾች ናቸው። መድፈኞቹ በድንቅ የጨዋታ ብቃት ያገኙት ሦስት ነጥብ በ31 ነጥቦች በሊጉ መሪነት እንዲቀጥሉ አስቸሏቸዋል። የመጀረሚያውን ጎል ለገርኤል ማርቲኔሊ አመቻቸቶ ያቀበለው ቡካዮ ሳካ በመጀመሪያው አጋማሽ በጉዳት ምክንያት ተቀይሮ ወጥቷል። ቡካዮ ሳካ ያጋጠመው ጉዳት ዝርዝር ይፋ ባይደረግም ተጨዋቹን ከኳታር የዓለም ዋንጫ የሚያስቀረው አይሆንም ሲሉ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ሃሳባቸውን ሰጥተዋል። የአርሰናል ቁልፍ ተጫዋች የሆነው የ21 ዓመቱ ቡካዮ ሳካ፤ በጋርዝ ሳውጌት ቡድን አባል በመሆን ከእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ጋር ወደ ኳታር ያቀናል ተብሎ ይገመታል። የ14ኛው ሳምንት የፕሪሚዬር ሊግ ጨዋታዎች የተጠናቀቁት በማንችስተር ዩናይትድ እና ዌስት ሃም ግጥሚያ ነበር። ማርከስ ራሽፎርድ ለማንስተር ዩናይትድ ያስቆጠራት 100ኛ ጎል ቡድኑ ሦስት ነጥብ እንዲሰበስብ አስችላለች። ከራሸፎድ ጎል እኩል የግብ ጠባቂው ዴቪድ ዴ ሂያ ድንቅ አቋም ክለቡ ሦስት ነጥቦችን ማሳካት ችሏል። ዴቪድ ዴ ሂያ በጨዋታው ማጠናቀቂያ ደቂቃዎች ላይ የዌስት ሃም ተከላካዩ ከርትስ ዙማ የጭንቅላት ኳስ እንዲሁም የሚካሂል አንቶኒዮን እና የደክለን ራይስ ጠንካራ ምት ግብ ጠባቂው ይህን አቋም ያሳየው በኳታር የዓለም ዋንጫ ለስፔን ብሔራዊ ቡድን አለመመረጡ በስፋት ከተዘበ በኋላ ነው። ባለፈው ሳምንት በርካታ የሰፔን ጋዜጦች  ዴ ሂያበእግሩ መጨዋት አይችልም በሚል በአሰልጣኝ ሉዊስ ኤነሪኬ ስብስብ ውስጥ አለመካተቱን ዘግበዋል። የስፔን ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ከዴ ሂያ ይልቅ የብራይተኑን ሮበርት ሳንቼዝ፣ የብሬንት ፎርዱን ዴቪድ ራያ እና የቼልሲውን ኬፓ አሪዛባላጋን ይዘው ወደ ኳታር እንደሚያቀኑ የአገሪቱ ጋዜጦች በስፋት ዘግበዋል። የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሃግ ግን የግብ ጠባቂ ዋነኛ ስራ ጎል እንዳይቆጠር ማድረግ እንጂ በእግር የመጫወት ችሎታ አይደለም ሲሉ ግብ ጠባቂያቸውን ተከላክለዋል። “ሁሉም የራሱ አመለካከት አለው ለእኔ ግን ለግብ ጠባቂ የመጀመሪያው ነገር ጎሎች እንዳይቆጠሩ መከላከል ነው” ብለዋል። በሳምንት 375ሺህ ፓወንድ የሚከፈለው ዴ ሂያ የዓለማችን ከፍተኛ ተከፋዩ ግብ ጠባቂ እንደሆነ ይታመናል።
በእርግጥ፣ ለተሰጠው ጽሑፍ ርዕስ ይኸውና - አርሰናል እና ማንቸስተር ዩናይትድ በዚህ ሳምንት በተደረጉ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን አሸንፈዋል።
Amharic
amh
re-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ለሚከተለው ጽሁፍ ርዕስ ይፍጠሩ: ከዛሬ ጀምሮ ለአንድ ወር የሚቆይ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ ዋጋ ይፋ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ገልጿል። ሚኒስቴሩ በዛሬው ዕለት ባወጣው መግለጫ የዓለም ነዳጅ ዋጋ ከሚያዝያ ወር 2015 ጀምሮ እስከሰኔ ወር መጨረሻ ድረስ አንጻራዊ መረጋጋት እንደታየበት ገልጿል፡፡በዚህም ፥ ላለፉት አራት ወራት በችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ለውጥ ሳይደረግ መቆየቱን አስታውሷል፡፡ ሆኖም ግን የዓለም ነዳጅ ዋጋ ከሐምሌ ጀምሮ የነዳጅ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ እያሳየ በመምጣቱ ዋጋውን ማሻሻያ ማድረግ ማስፈለጉ ተገልጿል፡፡
በእርግጥ፣ ለተሰጠው ጽሑፍ ርዕስ ይኸውና: ነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ ዋጋ ጭማሪ ተደርጓል።
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
የቴምፕላርስ በሌላ ስማቸው ምን ተብለው ይታወቃሉ?
የክርሰቶስ እና የሰለሞን መቅደስ ምስኪን ወታደሮች
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
የውጫሌ ውል በስንት ዓ.ም የተደረገ ስምምነት ነው?
ሚያዝያ ፳፭ ቀን ፲፰፻፹፩ ዓ/ም
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ናዋትል ቋንቋ በሜክሲኮ በምን ያህል ሰዎች ይገራል?
በ1.5 ሚሊዮን ሰዎች ይገራል
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ጥያቄ:- የትኛው ኩባንያ ቡጋቲ፣ ላምቦርግኒ፣ ኦዲ፣ ፖርሽ እና ዱካቲ ባለቤት ነው? መልስ፦
ቮልስዋገን
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
በኢትዮጵያ ካሉ ወንዞች ትልቁ ወንዝ የቱ ነው?
አባይ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
የእቴጌ ጣይቱ አባት ማን ይባላሉ?
ደጃዝማች ብጡል ኃይለ ማርያም
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
መልስ ስጥ፦ የሰው ልጅ የማስወገጃ ሥርዓት ዋነኛ ሥራው ምንድን ነው? ከታች ካሉት ውስጥ ይምረጡ። (ሀ) የቆሻሻ ቁሳቁሶችን ማስወገድ፣ (ለ) ማነቃቂያዎች ምላሽ መስጠት፤ (ሐ) ምግብን በሜካኒካዊ መንገድ ማበላሸት፤ (መ) ከምግብ ውስጥ የሚገኘውን ንጥረ ነገር መሳብ፤
(ሀ) የቆሻሻ ቁሳቁሶችን ማስወገድ
Amharic
amh
re-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
መቼ የተካሄደው የኦሎምፒክ ውድድር ነው ለመጀመሪያ ጊዜ በቴሌቭዥን የተሰራጨው?
በ1936 እ.ኤ.አ.
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ከፀሀይ የመጠነ ቁስ ጥንቅር ነገሮች መካከል የሃይድሮጂን መጠን ምን ያህል ነው?
74%
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ጥያቄ:- በፖርሽ ሎጎ ላይ የትኛውን እንስሳ ማየት ይቻላል?
መልስ:- ፈረስ ማየት ይቻላል።
Amharic
amh
re-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
በሴኔጋል ካላት ሕዝብ ብዛት ምን ያህሉ የእስልምና ሃይማኖት ተከታይ ነው?
94%
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
በስሜን ፓፑዋ ኒው ግኒ የሚነገረው የቶክ ፒሲን ቋንቋ የምን ቋንቋ ድቅል ነው?
የእንግሊዝኛ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ኒቆላዎስ ቆጰርኒቆስ ስለፀሓይ በ16ኛው ምእት ምን ብሎ ነበር ያስተማረው?
ምድር ፀሓይን በቀለበትማ ምሕዋር ትዞራለች እንጂ፣ ፀሓይ ምድርን አትዞርም
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
የፀሐይ ብርሃን መሬት ለመድረስ ምን ያህል ጊዜ ይወስድበታል?
በመሬት እና በፀሐይ መካከል ያለው ርቀት 149.6 ሚሊዮን ኪሎ ሜትር ሲሆን ብርሃን ከፀሐይ ወደ ምድር ለመድረስ የሚፈጀው አማካይ ጊዜ 8 ደቂቃ ከ20 ሰከንድ ነው።
Amharic
amh
re-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ጥያቄ፦ የትኛው የአሜሪካ ግዛት ነው ትልቁ (በአካባቢ)? መልስ፦
አላስካ
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
በአዲስ አበባ የየካቲት 12 ሰማዕታት መታሰቢያ ቀን በየት ቦታ ይዘከራል?
በስድስት ኪሎ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ይህንን ጥያቄ አዎ ወይም አይደለም ብለው ይመልሱ እና ያብራሩ። ጥያቄ፡- ሰዎች በጥልቅ በሚተኙበት ጊዜ ሊያስነጥሱ ወይም ሊያሳልሱ ይችላሉ። መልስ፡-
አይደለም በከባድ እንቅልፍ ውስጥ ስንሆን ማስነጠስ ወይም ማሳል አንችልም። ይህን ለማድረግ ሰውነታችን የንቃት ሁኔታ ውስጥ መግባት አለበት።
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ኢትዮጵያ በ2013 \"ET-Smart RR\" የተሰኘችውን ሳተላይት ማምጠቋን ማን አስታወቀ?
የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ጽሑፍ፡- “መሐመድ ለሳሊህ ሱቅ ቅርብ የነበረውን ጓደኛውን ኻሊድን ሊገናኘው ሄደ” መልሱ ካሊድ ከሆነ ታዲያ ጥያቄው ምንድን ነው?
የመሐመድ ጓደኛ ማነው?
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
የዚህ ዓለም ጥንተ ፍጥረቱ ከአየር ነው ብሎ የሚያምን የነበረው ፈላስፋ ማነው?
አናክሲሜነስ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
የሱዳን ዋና መዲና ማናት?
ካርቱም
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
"ጣልያኖች በአድዋ ጦርነት በኢትዮጰያ ከተሸነፉ በኋላ በኤርትራ ሾመውት የነበረው ማን ነው?
ፈርዲናንዶ ማርቲኒ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ቢል ክሊንተን ለአርካንሳው አስተዳዳሪነት ተወዳድረው የተሸነፉት መቼ ነበር?
በ1980 እ.ኤ.ኣ.
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ጥያቄ፡- ጀልባው ሲመጣ የብሪታንያ የቴሌቪዥን ዘመን ድራማ ሳራ ሄድሊን የተጫወተው ማን ነው? መልስ፦
ሮዛሊንድ ቤይሊ
Amharic
amh
re-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
አሪስጣጣሊስ የየት ሀገር ፈላስፋ ነው?
የግሪክ ፈላስፋ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ በማን ታሰሩ?
በማርክሲስት አብዮት ደርግ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ለመጀመሪያ ጊዜ በቴሌቭዥን የተሰራጨው የኦሎምፒክ ውድድር የተካሄደው መቼ ነው?
በ1936 እ.ኤ.አ.
Amharic
amh
re-annotations
0a9699eaf39639a1dcf1465f1a7d0a6b9f4531bbf412f83a7b4a4028670e7659
ከታች ያለው ትዊት አዎንታዊ፣ አሉታዊ ወይም ገለልተኛ ስሜትን እየገለጸ ነው? '@user የማያልቅ ምሰጋና ክብር ይድረሰልን በእውነት ኢትዮጵያዬ እድለኛ ነች እናተን በውሰጧ አምጣ መውለዷ የሐገሬ መከታ የክፉ ቀን ደራሿ ደጀኗ ናችሁ አደራ አደራ እራ'
ትዊቱ አዎንታዊ ስሜትን እየገለፀ ነው።
Amharic
amh
re-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
አዲስ አበባ የተመሰረተችው መች ነው?
በ፲፰፻፸፰ (1878) ዓ.ም
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
በ1881 ዓ.ም. ለብሪታኒያዊው ሴሲል ሮድስ የማዕድን ማውጣት ፈቃድ የሰጠው ንጉሥ ማን ነበር?
ሎቤንጉላ
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ስዋሂሊ የሚለው ቃል ምንጩ ከምን ቋንቋ ነው?
ከዓረብኛ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ከስሜት ምድቦች መካከል የሚከተሉትን ትዊቶች የምትመድባቸው የትኞቹ ናቸው? አዎንታዊ, አሉታዊ, ወይም ገለልተኛ የኔ ጌታ! ብይው ባሉኝና ስውጠው ባነቀኝ አለች አስቱ!
የተሰጠውን ትዊት እንደ አሉታዊ እፈርጃለሁ።
Amharic
amh
re-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ጽሑፉን ጠቅለል አድርገህ ተናገር፦ ክሪስቲያኖ ሮናልዶ ዶስ ሳንቶስ አቬሮ የፖርቱጋል እግር ኳስ ሱፐር ኮከብ ነው። ማንቸስተር ዩናይትድ ገና የ16 ዓመት ልጅ እያለ በ2003 በእሱ ዕድሜ ላይ ለሚገኝ አንድ ተጫዋች 12 ሚሊዮን ፓውንድ (ከ14 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር በላይ) ከፍሏል። በ2004 የአፍሪካ ዋንጫ ፍጻሜ ላይ ሮናልዶ የማንችስተርን የመጀመሪያ ሶስት ግቦች አስቆጥሮ ዋንጫውን እንዲይዙ ረድቷል። ሪያል ማድሪድ በቀጣዩ ዓመት ለሚያከናውነው አገልግሎት 131 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ከመክፈሉ በፊት በ2008 ለተመዘገቡት ግቦች መዝገብ አስመዝግቧል። ከብዙዎቹ ስኬቶቹ መካከል ለአመቱ ተጫዋችነት አምስት የባሎን ዲኦር ሽልማቶችን በማሸነፍ ፖርቱጋልን በ2016 የአውሮፓ ቻምፒዮና ላይ ድል አጎናፅፏል። እ.ኤ.አ ሀምሌ 2018 ሮናልዶ ከጣሊያን ሴሪ ኤ ክለብ ጁቬንቱስ ጋር ተፈራርሟል።
የፖርቱጋላዊው የእግር ኳስ ተጫዋች ክሪስቲያኖ ሮናልዶ በ16 ዓመት ለማንቸስተር ዩናይትድ የፈረመ ሲሆን አምስት ግቦችን አስቆጥሯል፣ የፍራንሻሊዝ ሪከርድ አስመዝግቧል። ፖርቱጋልን ወደ አውሮፓ ቻምፒዮንስ ድል መርቷል።
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ስለፀሀይ ሳይንሳዊ መግለጫ ከሰጡ ፈላስፎች ቀዳሚው የሆነው አናክሳጎራስ የየት ሀገር ፈላስፋ ነበር?
ግሪካዊው
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
የቢል ክሊንተን የእድገታቸው ስፍራ የት ነበር?
በሆት ስፕሪንግስ፣ አርካንሳው
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ጥያቄ፡- በአንደኛው የዓለም ጦርነት ወቅት ታንኮችን የተጠቀመችው የመጀመሪያዋ አገር ማን ነበረች? መልስ፦
ብሪታኒያ
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ጥያቄ፡- ኬንያ ከእንግሊዝ ቅኝ ግዛት የወጣችው መቼ ነው?
መልስ፦ በዲሴምበር 1963 እ.ኤ.አ.
Amharic
amh
re-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
የሶቅራጥስ ጥናት ምን ላይ ያጠነጠነ ነበር?
የሰው ልጆች እንዴት ያስባሉ?
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ስዋሂሊ በየት አካባቢ የሚነገር ቋንቋ ነው?
በምሥራቅ ፡ አፍሪቃ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ካርቦን በሕያዋን ፍጥረታት ኬሚስትሪ ውስጥ የሚጫወተው ዋነኛ ሚና ምንድን ነው? አማራጮች የሚከተሉት ናቸው: ሀ) ካርቦን ከሌሎች የካርቦን አቶሞች ጋር ብቻ ሊገናኝ ይችላል። ለ) ካርቦን የኬሚካል ትስስርን የሚያፈርስ ፈሳሽ ነው። ሐ) ካርቦን በቀላሉ የሚለዩ አዮኒክ ትስስር ይፈጥራል። መ) ካርቦን ብዙ አይነት ሞለኪውሎችን በኮቫሌንት ቦንድ ሊፈጥር ይችላል።
መ) ካርቦን ብዙ አይነት ሞለኪውሎችን በኮቫሌንት ቦንድ ሊፈጥር ይችላል።
Amharic
amh
re-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ጥያቄ፡- ፔኒሲሊን ማን አገኘ? መልስ፡-
አሌክሳንደር ፍሌሚንግ
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ከታች ያለው ትዊት አዎንታዊ፣ አሉታዊ ወይም ገለልተኛ ስሜትን እየገለጸ ነው? 'ኢትዬጵያ ለተጋሩ ሲኦል ለኤርትርውያን ገነት የሆነች ከሃዲ አገርና አሽቀጭ ናት ለተጋሩ ተጋሩ በመሆናቸው ብቻ ይገደላሉ ይደ በደባሉ ይረሽናሉ ንብረታቸው ይወረሳል ድርጅታቸው ይታሸጋል'
ትዊቱ አሉታዊ ስሜትን እየገለፀ ነው።
Amharic
amh
re-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
በ1898 የኤርትራ ዋና ከተማ ወደ አስመራ የተዛወረው ከየት ነበር?
ከምጽዋ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ኢትዮ ሬይን ሜከርስ በኢትዮጵያ ያለውን ችግር ለመቅረፍ አንዱ መፍትሔ ምንድን ነው ይላሉ?
ደን ማደነን (አፎረስቴሽን)
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
በዚምባብዌ በስሚዝ አመራር ወቅት የዚምባብዌ አፍሪካዊ ብሔራዊ ሕብረት በማን ይመራ ነበር?
በሮበርት ሙጋቤ
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ከየትኞቹ የስሜት ምድቦች መካከል የሚከተለውን ትዊት ይመድባሉ? አዎንታዊ, አሉታዊ ወይም ገለልተኛ "አዎ መሞት ብቻ ሳይሆን ስርዓተ ቀብሩ ተፈፀመ"
የተሰጠውን ትዊት በገለልተኛነት መደብኩት።
Amharic
amh
re-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ሊዝ የተወለደበት ቦታ የቀድሞ ስም ማን ይባላል?
ማይሌጠስ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
በ516 ዓክልበ. በዴሞክራሲያዊ መንገድ የተሻሸለ ለአቴና ሕገ መንግሥት ያወጣው ማን ነበር?
ክሊስቴኔስ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ጥያቄ፡- በዓለም ታላላቅ ሃይማኖቶች ተርታ የቡድሂዝም ደረጃ ስንተኛ ላይ ነው? መልስ፡-
አምስተኛ
Amharic
amh
re-annotations
66c19a21a2551704c2953101122b02297dacbe0cc7d86f6407f0d4258e59c81f
ኩሻዊ ቋንቋ በምን መደብ ይካተታል?
በአፍሮ-ኤስያዊ የቋንቋ ቤተሰብ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ከታች ያለውን ክፍል ተመልከቱ እና ከዚያ በኋላ ጥያቄውን በዛው ተመሳሳይ ቋንቋ መልስ ይስጡ: በጁን 2008 ብሔራዊ የሙዚቃ አሳታሚዎች ማህበር ለሊ የ 2008 የሙዚቃ ደራሲ አዶ ሽልማታቸውን ሰጠ ፣ ይህም "ለግል ስኬታቸው የላቀ የሙዚቃ ደራሲያንን እውቅና ይሰጣል" ። ለዋልት ዲሲ ሪኮርዶች በመስከረም ወር 2008 የ Nightmare Revisited ልቀት ሊ "የሳሊ ዘፈን" ድጋሜ ዘፈነ ። አልበሙ ከገና በፊት ከመጀመሪያው የድምፅ ማጀቢያ አዲስ ይዘት እና ዘፈኖችን ይሸፍናል ። ሊ በጥቅምት 17 በሆሊውድ ውስጥ የገና ድጋሜ በሕዝባዊ እና በሴልቲክ ሙዚቃ ውስጥ ተጽዕኖዎችን በመጥቀስ ፣ የአሁኑ ጽሑፎቿ ወደ "በእውነቱ ጥንታዊ" ሥሮቿ እንደምትመለስ ይሰማታል ትላለች። እሷ ምንም ዓይነት የመልቀቂያ ቀን አልሰጠችም ፣ ግን ለዚህ አዲስ አቅጣጫ ምክንያቷን እንዲህ አለች ፣ "ከአንድ ብልሃት ፈረስ በላይ እንደሆንኩ ማሳየት አለብኝ" ሊ በጥቅምት ወር 2008 ከጋንትሌት ጋር ባደረገችው ቃለ ምልልስ "ቀጣዩ ምን እንደሆነ የማላውቅበት ደረጃ ላይ ነኝ" በማለት ብቸኛ ሥራ እንደምትጀምር ወይም እንደማትጀምር አላወቀችም ብላለች ። እሷም ኢቫኔስሰንስ አሁንም እንደ ባንድ አንድ ላይ እንደነበረች ነገር ግን ጉብኝት አሰልቺ ሆኖ እንዳገኘች ገልፃለች ። እሷ ዘፈኖችን መፃፍ እንደምትቀጥል በድጋሚ ተናገረች ፣ ምንም እንኳን እነሱ ምን ዓላማ እንደሚያገለግሉ ገና ባታውቅም ። በመጋቢት ወር 2010 ውስጥ በተደረገ ቃለ ምልልስ ላይ ሊ "በጣም በተለየ የፈጠራ ቦታ ላይ እንደነበረች" ገልፃለች ። ቀደም ሲል በአዳዲስ ቁሳቁሶች ላይ ያከናወነችውን ሥራ በተመለከተ ፣ እና ጥሩ የሆኑ አንዳንድ ዘፈኖችን ስትጽፍ ፣ ከእነዚህ ጥረቶች ውስጥ አንዳቸውም በጥቅምት 7 ቀን 2011 በተለቀቀው የቡድኑ አልበም ኢቫኔስሴንስ ውስጥ እንደማይካተቱ ገልፃለች ። በ 2011 ሊ "ግማሽ መንገድ ወደ ታች ደረጃዎች" ለ Muppets: አረንጓዴው አልበም እና "እኔ በጣም ብቸኛ ነኝ እኔ ልጮህ እችላለሁ" ለክብር አልበም We Walk the Line: A Celebration of the Music of Johnny Cash in 2012. ጥያቄ፦ ሊን ተጽዕኖ ያሳደረበት የሙዚቃ ዓይነት ስጥ።
ሕዝባዊ
Amharic
amh
re-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ጥያቄ፡- ስንት የጊዛ ፒራሚዶች ተሰሩ? መልስ፡-
ሶስት
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
የሴቷ ዋዝንቢት እንቁላል መጣያ አካል ቅርጹ ምን ዓይነት ነው?
መርፌ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
የዋዝንቢት ነፍሳት መለያው ምንድን ነው?
በሚያሰማው ድምጽ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ጥያቄ፡ የየትኛው የአሜሪካ መንግስት ህገ መንግስት በአለም ረጅሙ ነው? መልስ፡-
አላባማ - 310,000 ቃላት
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ስለ አፕል ጻፍ?
አፕል ፍሬ ነው ። በታሪክ ውስጥ ዓለምን በእጅጉ የለወጡ ሦስት አፕልዎች አሉ ። - የሔዋን አፕል - የኒውተን አፕል - የስቲቭ ጆብስ አፕል መጽሐፍ ቅዱስ አዳምና ሔዋን የተከለከለውን ፍሬ ከበሉ በኋላ የመጀመሪያውን ኃጢአት ሠሩ ። ኒውተን ፣ አፕል ከዛፍ ላይ ሲወድቅ የስበት ሕግን አገኘ ። በስቲቭ ጆብስ የተመሠረተው አፕል ኩባንያ እና እንደ አይፎን ያሉ ምርቶችን ፈጠሩ።
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
የንግሥት ሳባ ቤተ መንግስት የት ይገኛል?
በአክሱም ሰሜን ኢትዮጵያ ውስጥ
Amharic
amh
re-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ETRSS-1 የተሰኘችውን ሳተላይት ወደ ህዋ ያመጠቀችው ሀገር ማናት?
ኢትዮጵያ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ዴቪድ, ጃክ እና ማርክ በአንድ ኩባንያ ውስጥ ባልደረቦች ናቸው. ዴቪድ ጃክን ይቆጣጠራል፣ እና ጃክ ማርክን ይቆጣጠራል። ዴቪድ ከጃክ የበለጠ ደሞዝ ያገኛል። ከላይ ከተገለጹት መግለጫዎች ምን ማለት ይቻላል? ሀ. ጃክ ከማርክ የበለጠ ደሞዝ ያገኛል። ለ. ዴቪድ ልክ እንደ ማርክ ደሞዝ ያገኛል። ሐ. አንድ ሰራተኛ ከራሱ የበለጠ ደሞዝ የሚያገኘውን ይቆጣጠራል። መ. አንድ ሰራተኛ ከራሱ ያነሰ ደሞዝ የሚያገኘውን ይቆጣጠራል።
ትክክለኛው መልስ መ. አንደኛው ሠራተኛ ከራሱ ያነሰ ደሞዝ የሚያገኘውን ሌላውን ይቆጣጠራል ።
Amharic
amh
re-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
የሚከተለውን ማጠቃለል:- በሐምሌ ወር 1991 ኢህአዴግ የኢትዮጵያን የሽግግር መንግስት ለማቋቋም 87 አባላት ያሉት የተወካዮች ምክር ቤት እና እንደ የሽግግር ህገ መንግስት በሚሰራ ብሔራዊ ቻርተር የሚመራ ሀገር አቀፍ ጉባኤ ጠራ። ሰኔ 1992 የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ከመንግስት ወጣ። በመጋቢት 1993 የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ቅንጅት አባላትም መንግስትን ለቀቁ። በኤፕሪል 1993 ኤርትራ በብሄራዊ ህዝበ ውሳኔ ከኢትዮጵያ ነፃነቷን አገኘች። እ.ኤ.አ. በ1994 የፓርላማ ሪፐብሊክ የሁለት ምክር ቤት ህግ አውጪ እና የዳኝነት ስርዓት ያቋቋመ አዲስ ህገ መንግስት ተፃፈ።
በ1991 ኢሕአፓ 87 አባላት ያሉት የተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያን የሽግግር መንግሥት አቋቋመ። የኦሮሞ ነጻነት ግንባር እና የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ቅንጅት ለቀው ኤርትራ በ1993 ነጻነቷን አግኝታ በ1994 ዓ.ም አዲስ ህገ መንግስት ተቋቋመ።
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ጽሑፉን ጠቅለል አድርገህ ተናገር፦ (ሲ ኤን ኤን) ካንዬ ዌስት ጥቃት ከፈፀመበት ፓፓራዚ ፎቶግራፍ አንሺ ጋር ክስ ፈረደባቸው፤ ሁለቱም በዚህ ጉዳይ ላይ ተስማሙ። በሀምሌ ወር 2013 በሎስ አንጀለስ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የሂፕ-ሆፕ ኮከብ ካሜራውን ለመውሰድ ከሞከረ በኋላ ፎቶግራፍ አንሺው ዳንኤል ራሞስ በዌስት ላይ የሲቪል ክስ አቅርቧል ። ዌስት ባለፈው ዓመት በተፈጠረው ግጭት ምክንያት በደረሰበት ጉዳት በወንጀል ጥፋተኛ መሆኑን አልተናገረም። አንድ ዳኛ የሁለት ዓመት እስራት፣ የቁጣ መቆጣጠሪያ ክፍለ ጊዜና የማህበረሰብ አገልግሎት እንዲሰጥ ፈረደበት። ራሞስ እና ጠበቃው ግሎሪያ አልሬድ ዌስት የፎቶግራፍ አንሺው ህጋዊ ስራ እንዲሰራ በጣለው መብት ላይ ጣልቃ ገብቷል በማለት በሲቪል ክሱ አጠቃላይ እና የቅጣት ካሳ ጠይቀዋል ። ጉዳዩ በሚቀጥለው ሳምንት ለፍርድ ተዘጋጅቶ የነበረ ቢሆንም አልሬድ ማክሰኞ ማታ መግለጫ ሰጥቶ ራሞስ "ጉዳዩ በተከራካሪዎቹ እርካታ የተፈታ በመሆኑ" ክሱን ውድቅ ማድረጉን ገልጿል። የስምምነቱ ዝርዝር መረጃዎችን አልገለፀችም "አንድ አስፈላጊ ገጽታ ካንዬ ዌስት ለደንበኛችን ዳንኤል ራሞስ ይቅርታ መጠየቁ ነው" ከማለት በስተቀር። መግለጫዋ ዌስት እና ራሞስ እጃቸውን ሲጨባበጡ የሚያሳይ ምስል ያካተተ ሲሆን ይህም የተከሰተው ይቅርታ ከተጠየቀ በኋላ ነው ብላለች። የመጀመሪያው ክስተት የሚከተለውን ልውውጥ ጨምሮ በቪዲዮ ተይዟል። "ካንያ! ካንዬ! ካንዬ፣ አናግረኝ! ራሞስ ሐምሌ 19 ቀን 2013 ምሽት በሎስ አንጀለስ አየር ማረፊያ አንድ ተርሚናል ውጭ ይጮኻል ። "ምን እየሆነ ነው? ከአንተ ጋር መነጋገር የማንችለው ለምንድን ነው? ዌስት በፓፓራዚዎች ቡድን ውስጥ ሲያልፍ ይጠይቃል። ዌስት ወደ እሱ እየቀረበ ሲመጣ "ካኒዬ፣ እኔ ከአንተ ጋር መታገል አልፈልግም" አለው። ዌስት "አስቀድሜ ነግሬሃለሁ፣ አታናግረኝ" አለው። "በችግር ውስጥ እንድገባ እየሞከርክ ነው ስለዚህ እኔ እሄዳለሁ እናም 250,000 ዶላር ያህል መክፈል አለብኝ" ዌስት ከፎቶግራፍ አንሺው ጋር ሲጣደፍ እና ካሜራውን ከእጁ ለመውሰድ ሲሞክር ይታያል ። ዌስት ከፎቶግራፍ አንሺው ጋር ከ15 ሰከንዶች በኋላ ወደ ኋላ ተመለሰ። "ይህ ጉዳይ ትልቅ መልእክት ያስተላልፋል ብለን እናምናለን" ብለዋል አልሬድ።
ካንዬ ዌስት በ 2013 በሎስ አንጀለስ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ላይ ፎቶግራፍ አንሺውን ጥቃት አድርሶበታል ። የፎቶግራፍ አንሺው ጠበቃ እንዳሉት ዌስት የስምምነቱ አካል በመሆን ይቅርታ ጠይቋል።
Amharic
amh
re-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
የአክሱም ግዛት የመንን ያካትት የነበረበት ጊዜ መቼ ነው?
በ፮ኛው ምእት ዓመት
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
የደቡብ ክልል የ2012 በጀት አመት ስንት ብር አፀደቀ?
40 ቢሊዮን 56 ሚሊዮን 938 ሺህ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
የጣና ሐይቅ ምን ያህል የወለል ስፋት አለው?
3,500 ካሬ ኪ.ሜ.
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ፌስቡክ ሶስተኛ ወገን የመረጃ ትክክለኛነት ማረጋገጫ ፕሮግራም በስንት አፍሪካ ሀገሮች ለመተግበር ወሰነ?
በ10
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ጥያቄ:-ብዙውን ጊዜ በዓለም የመጀመሪያ መኪና እንደፈጠረ የሚነገርለት ማን ነው?
መልስ:- ካርል ቤንዝ
Amharic
amh
re-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
የሲሰተርሲያን ገዳማዊ ስርዓት መስራች ማነው?
ክላርቮው በርናርድ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
አንድ የጂኦሎጂ ባለሙያ በአንድ ሸለቆ ውስጥ በተለያዩ የድንጋይ ንብርብሮች ውስጥ የፈረስ አጥንት ቅሪተ አካላት አግኝቷል። በዝቅተኛ ደረጃ ላይ የሚገኙት ቅሪተ አካላት ከላይ ካሉት ቅሪተ አካላት ይልቅ አጭር አጥንቶችን ያሳያሉ። ምን ብለህ ትመልሳለህ? ሊሆኑ የሚችሉ መልሶች፦ ሀ) ፈረሶች የሚባዙት በሁለት ወላጆች አማካኝነት ነው። ለ) በጊዜ ሂደት ፈረሱ እየሰፋ ሄደ። ሐ) ትናንሽ ፈረሶች የጠፉ ሲሆን ትልልቅ ፈረሶች ደግሞ ተፈጥረዋል። መ) ትናንሽ ፈረሶች ከትላልቅ ፈረሶች ይልቅ ለአካባቢው የተሻሉ ናቸው።
ለ) በጊዜ ሂደት ፈረሱ እየሰፋ ሄደ።
Amharic
amh
re-annotations
915e001a4843f0ed7fb4e186cb16383b123da9447ec572cff97294ede4558c85
በስሜን ፓፑዋ ኒው ግኒ የሚነገረው የእንግሊዝኛ ቋንቋ ድቅል ምን ይባላል?
ቶክ ፒሲን
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
የዚህን ዓረፍተ-ነገር የበለጠ ውስብስብ ስሪት ይፍጠሩ በኤሊ ጉራራ በ ‹ ሆምበሬ የማይታይ(Hombre Invisible) › ላይ ላደረገው ሥራ በ 2010 የላቲን ግራሚ ሽልማት ተሸልሟል ።
ይበልጥ ውስብስብ የሆነ የአረፍተ ነገር ስሪት "የላቲን ግሬሚ ሽልማት 2010 በኤሊ ጉራራ በ ሆምበሬ የማይታይ(Hombre Invisible) ላይ ላደረገው ሥራ ተሸልሟል ። በአውሮፓ በአሜሪካ እና በሜክሲኮ ውስጥ ከ 20 በላይ የጃዝ፣ ሮክ፣ የዓለም ሙዚቃ እና ኤሌክትሮኒክስ ቡድኖች ንቁ አባል ነው።"
Amharic
amh
re-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ለሚከተለው ጥያቄ መልስ ስጥ። የአሜሪካ የወንጀል ትሪለር ፊልም ኢንድ ኦቭ ዘ ሮድ የጀመረው መቼ ነው?
2022
Amharic
amh
re-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
በ1927 እ.ኤ.አ. 16 የምስል ገጽታ በሰከንድ ከዋሽንግተን ዲሲ ወደ ኒውዮርክ ከተማ በሽቦ የላከው ሰው ኸርበርት አይቭስ የማን ድርጅት ሰራተኛ ነበር?
የቤል ላብራቷር
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ጥያቄ፦ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መገኛ ከተማ ማናት?
መልስ፦ አዲስ አበባ
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
በ1927 እ.ኤ.አ. ኸርበርት አይቭስ 16 የምስል ገጽታ በሰከንድ ከዋሽንግተን ዲሲ ወደ ኒውዮርክ ከተማ የላከው በምን ነበር?
በሽቦ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መገኛ ከተማ ማናት?
አዲስ አበባ
Amharic
amh
re-annotations
0a9699eaf39639a1dcf1465f1a7d0a6b9f4531bbf412f83a7b4a4028670e7659
የርዋንዳን ፍጅት አስከትሎ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ያቋቋመው የወንጀለኛ ፍርድ ቤት ጃን ፖል አካዬሱ ላይ የፈረደበት በስንት ዓመተ ምህረት ነው?
፲፱፻፺ ዓ/ም
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ፌስቡክ የተጠቃሚዎች አድራሻ እንዳይገኝ ምን አይነት ዘዴዎችን ሲጠቀም ቆይቷል?
በተንቀሳቃሽ ስልካቸው ኮድ እንዲላክ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ቢል ክሊንተን በአርካንሳው ዩኒቨርሲቲ የሠሩበት ሙያ ምን ነበር?
የሕግ ፐሮፌሰር
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ንግስት ሳባ ወደ ንጉሥ ሰሎሞን ሄዳ ጥያቄ ስለማቅረቧ የሚያወሳው ታሪክ በየትኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ላይ ይገኛል?
ብሉይ ኪዳን
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ሙሴ ሌስፖስ ሱዝ ካናልን ለምን አሰራው?
መርከብ እንዲተላለፍ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
በሴኔጋል በሕዝብ ብዛት ትልቋ ከተማ ማን ናት?
ዳካር
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ጥያቄ፡- ኬንያ ከሶማሊያ ጋር የምትዋሰነው በየት አቅጣጫ ነው? መልስ፦
በሰሜን-ምስራቅ
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ጥያቄ፦ ትልቁ ዓይን ያለው የትኛው እንስሳ ነው?
መልስ: ጃይንት ስኩዊድ
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
የቢል ክሊንተን አባት በምን ምክንያት ሞቱ?
በመኪና አደጋ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793