Dataset Preview
Full Screen
The full dataset viewer is not available (click to read why). Only showing a preview of the rows.
The dataset generation failed because of a cast error
Error code:   DatasetGenerationCastError
Exception:    DatasetGenerationCastError
Message:      An error occurred while generating the dataset

All the data files must have the same columns, but at some point there are 1 missing columns ({'amh'})

This happened while the csv dataset builder was generating data using

hf://datasets/Henok/age_dataset/Kufale.csv (at revision d021ad433b9f3af8881ce31525192198a272a092)

Please either edit the data files to have matching columns, or separate them into different configurations (see docs at https://hf.co/docs/hub/datasets-manual-configuration#multiple-configurations)
Traceback:    Traceback (most recent call last):
                File "/src/services/worker/.venv/lib/python3.9/site-packages/datasets/builder.py", line 2013, in _prepare_split_single
                  writer.write_table(table)
                File "/src/services/worker/.venv/lib/python3.9/site-packages/datasets/arrow_writer.py", line 585, in write_table
                  pa_table = table_cast(pa_table, self._schema)
                File "/src/services/worker/.venv/lib/python3.9/site-packages/datasets/table.py", line 2302, in table_cast
                  return cast_table_to_schema(table, schema)
                File "/src/services/worker/.venv/lib/python3.9/site-packages/datasets/table.py", line 2256, in cast_table_to_schema
                  raise CastError(
              datasets.table.CastError: Couldn't cast
              gez: string
              eng: string
              -- schema metadata --
              pandas: '{"index_columns": [{"kind": "range", "name": null, "start": 0, "' + 474
              to
              {'amh': Value(dtype='string', id=None), 'gez': Value(dtype='string', id=None), 'eng': Value(dtype='string', id=None)}
              because column names don't match
              
              During handling of the above exception, another exception occurred:
              
              Traceback (most recent call last):
                File "/src/services/worker/src/worker/job_runners/config/parquet_and_info.py", line 1396, in compute_config_parquet_and_info_response
                  parquet_operations = convert_to_parquet(builder)
                File "/src/services/worker/src/worker/job_runners/config/parquet_and_info.py", line 1045, in convert_to_parquet
                  builder.download_and_prepare(
                File "/src/services/worker/.venv/lib/python3.9/site-packages/datasets/builder.py", line 1029, in download_and_prepare
                  self._download_and_prepare(
                File "/src/services/worker/.venv/lib/python3.9/site-packages/datasets/builder.py", line 1124, in _download_and_prepare
                  self._prepare_split(split_generator, **prepare_split_kwargs)
                File "/src/services/worker/.venv/lib/python3.9/site-packages/datasets/builder.py", line 1884, in _prepare_split
                  for job_id, done, content in self._prepare_split_single(
                File "/src/services/worker/.venv/lib/python3.9/site-packages/datasets/builder.py", line 2015, in _prepare_split_single
                  raise DatasetGenerationCastError.from_cast_error(
              datasets.exceptions.DatasetGenerationCastError: An error occurred while generating the dataset
              
              All the data files must have the same columns, but at some point there are 1 missing columns ({'amh'})
              
              This happened while the csv dataset builder was generating data using
              
              hf://datasets/Henok/age_dataset/Kufale.csv (at revision d021ad433b9f3af8881ce31525192198a272a092)
              
              Please either edit the data files to have matching columns, or separate them into different configurations (see docs at https://hf.co/docs/hub/datasets-manual-configuration#multiple-configurations)

Need help to make the dataset viewer work? Make sure to review how to configure the dataset viewer, and open a discussion for direct support.

amh
string
gez
string
eng
string
ንጉሡ ዳዊትም ሸመገለ ዕድሜውም በዛ፤ ልብስም ደረቡለት፥ ነገር ግን አይሞቀውም ነበር።
ወዳዊትሰ ንጉሥ ልህቀ ወኀለፈ መዋዕሊሁ ወይከድንዎ አልባሰ ወኢያመውቆ ።
Now king David was old and stricken in years; and they covered him with clothes, but he gat no heat.
ባሪያዎቹም። ለጌታችን ለንጉሡ ድንግል ትፈለጋለች፤ በንጉሡም ፊት ቆማ ታገልግለው፥ በጌታችንም በንጉሡ ብብት ተኝታ ታሙቀው አሉት።
ወይቤሉ ደቁ ለዳዊት ይኅሥሡ ለእግዚእነ ለንጉሥ ወለተ ድንግለ ወያምጽእዋ ኀበ ንጉሥ ወትሰክብ ምስሌሁ ወተሐቅፎ ወታስተማውቆ ወይመውቅ እግዚእነ ንጉሥ ።
Wherefore his servants said unto him, Let there be sought for my lord the king a young virgin: and let her stand before the king, and let her cherish him, and let her lie in thy bosom, that my lord the king may get heat.
በእስራኤልም አገር ሁሉ የተዋበች ቈንጆ ፈለጉ፤ ሱነማይቱን አቢሳንም አገኙ፥ ወደ ንጉሡም ይዘዋት መጡ።
ወኀሠሡ ወለተ ሠናይተ እምነ ኵሉ ደወለ እስራኤል ወረከቡ አቢሳሃ ሰሜናዊት ወወሰድዋ ኀበ ንጉሥ ።
So they sought for a fair damsel throughout all the coasts of Israel, and found Abishag a Shunammite, and brought her to the king.
ቈንጆይቱም እጅግ ውብ ነበረች፤ ንጉሡንም ትረዳውና ታገለግለው ነበር፥ ንጉሡ ግን አያውቃትም ነበር።
ወነበረት ትትለአኮ ወንጉሥሰ ኢያእመራ ።
And the damsel was very fair, and cherished the king, and ministered to him: but the king knew her not.
የአጊትም ልጅ አዶንያስ። ንጉሥ እሆናለሁ ብሎ ተነሣ፤ ሰረገሎችንና ፈረሰኞችን በፊቱም የሚሮጡ አምሳ ሰዎች አዘጋጀ።
ወአዶንያስ ወልደ አጊት ተንሥአ ወይቤ አነ እነግሥ ወገብረ ሎቱ ሰረገላተ ወአፍራሰ ወ ፶ብእሴ እለ ይረውጹ ቅድሜሁ ።
Then Adonijah the son of Haggith exalted himself, saying, I will be king: and he prepared him chariots and horsemen, and fifty men to run before him.
አባቱም ከቶ በሕይወቱ ሳለ። እንዲህ ለምን ታደርጋለህ? ብሎ አልተቈጣውም ነበር፤ እርሱ ደግሞ እጅግ ያማረ ሰው ነበረ፤ ከአቤሴሎምም በኋላ ተወልዶ ነበር።
ወግሙራ ኢከልኦ ኦቡሁ ወኢይቤሎ ለምንት ትገብር ከመዝ ወሠናይ ውእቱ ወላሕይ ንጹ ፈድፋደ ወኪያሁ ወለደ እምድኅረ አቤሴሎም ።
And his father had not displeased him at any time in saying, Why hast thou done so? and he also was a very goodly man; and his mother bare him after Absalom.
ሴራውም ከጽሩያ ልጅ ከኢዮአብና ከካህኑ ከአብያታር ጋር ነበረ፥ እነርሱም አዶንያስን ተከትለው ይረዱት ነበር።
ወኵሉ ምክሩ ምስለ ኢዮአብ ወልደ ሶርህያ ወምስለ አብያታር ካህን ወተለውዎ ለአዶንያስ ወረድእዎ ።
And he conferred with Joab the son of Zeruiah, and with Abiathar the priest: and they following Adonijah helped him.
ነገር ግን ካህኑ ሳዶቅና የዮዳሄ ልጅ በናያስ ነቢዩም ናታን ሳሚም ሬሲም የዳዊትም ኃያላን ከአዶንያስ ጋር አልነበሩም።
ወሳዶቅ ካህን ወብንያስ ወልደ ዮዳሔ ወዮናታን ነቢይ ወሳሚ ወሬሲ ደቂቀ ኀይሉ ለዳዊት ኢተለውዎ ለኦዶንያስ ።
But Zadok the priest, and Benaiah the son of Jehoiada, and Nathan the prophet, and Shimei, and Rei, and the mighty men which belonged to David, were not with Adonijah.
አዶንያስም በጎችንና በሬዎችን ፍሪዳዎችንም በዓይንሮጌል አጠገብ ባለችው በዞሔሌት ድንጋይ ዘንድ ሠዋ፤ የንጉሡንም ልጆች ወንድሞቹን ሁሉ፥ የንጉሡንም ባሪያዎች፥ የይሁዳን ሰዎች ሁሉ ጠራ።
ወጠብሐ ኦዶንያስ አበግዐ ወአጣሌ ወአልህምተ በኀበ ኤቲ ዘዝኤልቲ ዘእምእኃዘ ምድረ ሮጌል ወጸውዐ ኵሎ አኀዊሁ ደቂቀ ንጉሥ ወኵሎ ጽኑዓነ ይሁዳ ደቂቀ ንጉሥ ፤
And Adonijah slew sheep and oxen and fat cattle by the stone of Zoheleth, which is by Enrogel, and called all his brethren the king's sons, and all the men of Judah the king's servants:
ነገር ግን ነቢዩን ናታንን፥ በናያስንም፥ ኃያላኑንም፥ ወንድሙንም ሰሎሞንን አልጠራም።
ወናታንሃ ነቢይ ወብንያስ ወጽኑዓኒሆሙ ወሰሎሞንሃ እኁሁ ኢጸውዖሙ ።
But Nathan the prophet, and Benaiah, and the mighty men, and Solomon his brother, he called not.
ናታንም የሰሎሞንን እናት ቤርሳቤህን እንዲህ ብሎ ተናገራት። ጌታችን ዳዊት ሳያውቅ የአጊት ልጅ አዶንያስ እንደ ነገሠ አልሰማሽምን?
ወይቤላ ናታን ለቤርሳቤሕ እሙ ለሰሎሞን እንዘ ይብል ኢሰማዕሊኑ ከመ ነግሠ አዶንያስ ወልደ አጊት ወእግዚእነሰ ዳዊት ኢያእመረ ።
Wherefore Nathan spake unto Bathsheba the mother of Solomon, saying, Hast thou not heard that Adonijah the son of Haggith doth reign, and David our lord knoweth it not?
አሁንም ነዪ፥ የልጅሽን የሰሎሞንን ነፍስና የአንቺን ነፍስ እንድታድኝ እመክርሻለሁ።
ወይእዜኒ ንዒ ኣምክርኪ ምክረ ወታድኅኒ ነፍሰሊ ወነፍሰ ሰሎሞን ወልድኪ ።
Now therefore come, let me, I pray thee, give thee counsel, that thou mayest save thine own life, and the life of thy son Solomon.
ሄደሽ ወደ ንጉሡ ወደ ዳዊት ግቢና። ጌታዬ ንጉሥ ሆይ፥ ለእኔ ለባሪያህ። ልጅሽ ሰሎሞን ከእኔ በኋላ ይነግሣል፥ በዙፋኔም ይቀመጣል ብለህ አልማልህልኝምን? ስለ ምንስ አዶንያስ ይነግሣል? በዪው።
ንዒ ሖሪ ኀበ ዳዊት ንጉሥ ወትብልዮ አንተ እግዚእየ መሐልከ ለአመትከ እንዘ ትብል ወልድኪ ሰሎሞን ይነግሥ እምድኅሬየ ወውእቱ ይነብር ዲበ መንበርየ ወእፎ ከመ ነግሠ አዶንያስ ።
Go and get thee in unto king David, and say unto him, Didst not thou, my lord, O king, swear unto thine handmaid, saying, Assuredly Solomon thy son shall reign after me, and he shall sit upon my throne? why then doth Adonijah reign?
እነሆ፥ አንቺ በዚያ ለንጉሥ ስትነግሪ እኔ ከአንቺ በኋላ እገባለሁ፥ ቃልሽንም አጸናለሁ።
ወእንዘ አንቲ ትትናገሪ ምስለ ንጉሥ በህየ እበውእ አነሂ እተልወኪ ወእፌጽም ነገርኪ ።
Behold, while thou yet talkest there with the king, I also will come in after thee, and confirm thy words.
ቤርሳቤህም ወደ ንጉሡ ወደ እልፍኝ ገባች፤ ንጉሡም እጅግ ሸምግሎ ነበር፥ ሱነማይቱም አቢሳ ታገለግለው ነበር።
ወቦአት ቤርሳቤሕ ኀበ ንጉሥ ውስተ ጽርሕ ወንጉሥሰ ልህቀ ጥቀ ወአቢሳ ሰሜናዊት ትትለአኮ ለንጉሥ ።
And Bathsheba went in unto the king into the chamber: and the king was very old; and Abishag the Shunammite ministered unto the king.
ቤርሳቤህም አጐንብሳ ለንጉሡ እጅ ነሣች፤ ንጉሡም። ምን ትፈልጊያለሽ? አለ።
ወደነነት ቤርሳቤሕ ወሰገደት ለንጉሥ ወይቤላ ንጉሥ ምንተ ኮንኪ ።
And Bathsheba bowed, and did obeisance unto the king. And the king said, What wouldest thou?
እርስዋም አለችው። ጌታዬ ሆይ፥ አንተ ለባሪያህ። ልጅሽ ሰሎሞን ከእኔ በኋላ ይነግሣል፥ በዙፋኔም ይቀመጣል ብለህ በአምላክህ በእግዚአብሔር ምለህልኛል፤
ወትቤሎ እግዚእየ ንጉሥ አንተ መሐልከ በአምላክከ ለአመትከ እንዘ ትብል ከመ ወልድኪ ሰሎሞን ይነግሥ እምድኅሬየ ወውእቱ ይነብር ዲበ መንበርየ ።
And she said unto him, My lord, thou swarest by the LORD thy God unto thine handmaid, saying, Assuredly Solomon thy son shall reign after me, and he shall sit upon my throne.
አሁንም፥ እነሆ፥ አዶንያስ መንገሡ ነው፤ አንተም ጌታዬ ንጉሥ ይህን አታውቅም፤
ወናሁ ይእዜ ነግሠ አዶንያስ ወአንተ እግዚእየ ንጉሥ ኢያእመርከ ።
And now, behold, Adonijah reigneth; and now, my lord the king, thou knowest it not:
እርሱም ብዙ በሬዎችንና ፍሪዳዎችን በጎችንም ሠውቶአል፥ የንጉሡንም ልጆች ሁሉ፥ ካህኑንም አብያታርን፥ የሠራዊቱንም አለቃ ኢዮአብን ጠርቶአል፤ ባሪያህን ሰሎሞንን ግን አልጠራውም።
ወጠብሐ አልህምተ ወአባግዐ ወአጣሌ ብዙኀ ወጸውዐ ኵሎ ደቂቀ ንጉሥ ወአብያታር ካህን ወኢዮአብ መልአከ ኀይል ፤ ወሰሎሞንሂ ገብርከ ኢጸውዐ ።
And he hath slain oxen and fat cattle and sheep in abundance, and hath called all the sons of the king, and Abiathar the priest, and Joab the captain of the host: but Solomon thy servant hath he not called.
አሁንም፥ ጌታዬ ንጉሥ ሆይ፥ ከአንተ በኋላ በጌታዬ በንጉሥ ዙፋን ላይ የሚቀመጠውን ትነግራቸው ዘንድ የእስራኤል ሁሉ ዓይን ይመለከትሃል።
ወኪያከ እግዚእየ ንጉሥ አዕይንተ ኵሉ እስራኤል ይሴፈዋከ ታይድዖሙ መኑ ይነብር ውስተ መንበርከ እግዚእየ ንጉሥ እምድኅሬከ ።
And thou, my lord, O king, the eyes of all Israel are upon thee, that thou shouldest tell them who shall sit on the throne of my lord the king after him.
ይህ ባይሆን፥ ጌታዬ ከአባቶችህ ጋር ባንቀላፋህ ጊዜ እኔና ልጄ ሰሎሞን እንደ ኃጢአተኞች እንቈጠራለን።
ወእምከመ ሰከበ እግዚእየ ንጉሥ ምስለ አበዊሁ ወንከውን አነ ወወልድየ ሰሎሞን ኃጥኣነ ።
Otherwise it shall come to pass, when my lord the king shall sleep with his fathers, that I and my son Solomon shall be counted offenders.
እነሆም፥ ለንጉሡ ስትናገር ነቢዩ ናታን ገባ።
ወእንዘ ዓዲ ትትናገር ይእቲ ምስለ ንጉሥ ወቦአ ናታን ነቢይ ቅድመ ንጉሥ
And, lo, while she yet talked with the king, Nathan the prophet also came in.
ለንጉሡም። እነሆ፥ ነቢዩ ናታን መጥቶአል ብለው ነገሩት፤ እርሱም ወደ ንጉሡ ፊት በገባ ጊዜ በግምባሩ በምድር ላይ ተደፍቶ ለንጉሡ እጅ ነሣ።
ወሰገደ ለንጉሥ በገጹ ውስተ ምድር ።
And they told the king, saying, Behold Nathan the prophet. And when he was come in before the king, he bowed himself before the king with his face to the ground.
ናታንም አለ። ጌታዬ ንጉሥ ሆይ፥ አንተ። ከእኔ በኋላ አዶንያስ ይነግሣል፥ በዙፋኔም ላይ ይቀመጣል ብለሃልን?
ወይቤሎ ናታን ነቢይ እግዚእየ ንጉሥ አንተኑ ትቤ አዶንያስ ይነግሥ እምድኅሬየ ወውእቱ ይነብር ውስተ መንበርየ ።
And Nathan said, My lord, O king, hast thou said, Adonijah shall reign after me, and he shall sit upon my throne?
እርሱ ዛሬ ወርዶ ብዙ በሬዎችንና ፍሪዳዎችን በጎችንም ሠውቶአል፥ የንጉሡንም ልጆች ሁሉ፥ የሠራዊትንም አለቃ ኢዮአብን፥ ካህኑንም አብያታርን ጠርቶአል፤ እነሆም፥ በፊቱ እየበሉና እየጠጡ። አዶንያስ ሺህ ዓመት ይንገሥ ይላሉ።
እስመ ወረደ ዮም ወሦዐ አልህምተ ወአባግዐ ወአጣሌ ብዙኀ ወጸውዖሙ ለኵሎሙ ደቂቀ ንጉሥ ወመላእክተ ኀይል ወአብያታር ካህን ወሀለዉ ይበልዑ ወይሰትዩ በቅድሜሁ ወይቤልዎ ሕያው አበ ነጋሢ አዶንያስ ።
For he is gone down this day, and hath slain oxen and fat cattle and sheep in abundance, and hath called all the king's sons, and the captains of the host, and Abiathar the priest; and, behold, they eat and drink before him, and say, God save king Adonijah.
ነገር ግን እኔን ባሪያህን፥ ካህኑንም ሳዶቅን፥ የዮዳሄንም ልጅ በናያስን፥ ባሪያህንም ሰሎሞንን አልጠራም።
ወኪያየሰ ገብርከ ወሳዶቅሃ ካህን ወብንያስሃ ወልደ ዮዳሔ ወሰሎሞንሃ ገብርከ ኢጸውዐ ።
But me, even me thy servant, and Zadok the priest, and Benaiah the son of Jehoiada, and thy servant Solomon, hath he not called.
በውኑ ይህ ነገር ከጌታዬ ከንጉሡ የተደረገ ነውን? ለባሪያህም ከአንተ በኋላ በጌታዬ በንጉሡ ዙፋን ላይ የሚቀመጠውን አልነገርህምን?
ለእመ እምኀበ እግዚእየ ንጉሥ ኮነ ዝንቱ ነገር ወኢነገርኮ ለገብርከ መኑ ይነብር ውስተ መንበርከ አግዚእየ ንጉሥ እምድኅሬሁ ።
Is this thing done by my lord the king, and thou hast not shewed it unto thy servant, who should sit on the throne of my lord the king after him?
ንጉሡም ዳዊት። ቤርሳቤህን ጥሩልኝ ብሎ መለሰ። ወደ ንጉሡም ገባች፥ በንጉሡም ፊት ቆመች።
ወአውሥአ ዳዊት ወይቤ ንጉሥ ጸውዕዋ ለቤርሳቤሕ ወቦአት ቅድመ ንጉሥ ወቆመት ቅድሜሁ ።
Then king David answered and said, Call me Bathsheba. And she came into the king's presence, and stood before the king.
ንጉሡም። ነፍሴን ከመከራ ሁሉ ያዳነኝ ሕያው እግዚአብሔርን!
ወመሐለ ንጉሥ ወይቤ ሕያው እግዚአብሔር ዘቤዘዋ ለነፍስየ እምነ ኵሉ ምንዳቤ ፤
And the king sware, and said, As the LORD liveth, that hath redeemed my soul out of all distress,
በእውነት። ልጅሽ ሰሎሞን ከእኔ በኋላ ይነግሣል፥ በእኔም ፋንታ በዙፋኔ ላይ ይቀመጣል ብዬ በእስራኤል አምላክ በእግዚአብሔር እንደ ማልሁልሽ፥ እንዲሁ ዛሬ በእውነት አደርጋለሁ ብሎ ማለ።
ከመ በከመ መሐልኩ ለኪ በእግዚአብሔር አምላከ እስራኤል እንዘ እብል ከመ ሰሎሞን ወልድኪ ይነግሥ እምድኅሬየ ወውእቱ ይነብር ውስተ መንበርየ ህየንቴየ ከመ ከማሁ እገብር ዮም በዛቲ ዕለት ።
Even as I sware unto thee by the LORD God of Israel, saying, Assuredly Solomon thy son shall reign after me, and he shall sit upon my throne in my stead; even so will I certainly do this day.
ቤርሳቤህም በግምባርዋ በምድር ላይ ተደፍታ ለንጉሡ እጅ ነሣችና። ጌታዬ ንጉሥ ዳዊት ለዘላለም በሕይወት ይኑር አለች።
ወደነነት ቤርሳቤሕ በገጻ ውስተ ምድር ወሰገደት ለንጉሥ ወትቤ ሕያው እግዚእየ ንጉሥ ዳዊት ለዓለም ።
Then Bathsheba bowed with her face to the earth, and did reverence to the king, and said, Let my lord king David live for ever.
ንጉሡም ዳዊት። ካህኑን ሳዶቅንና ነቢዩን ናታንን የዮዳሄንም ልጅ በናያስን ጥሩልኝ አለ። ወደ ንጉሡም ፊት ገቡ።
ወይቤ ዳዊት ንጉሥ ጸውዑ ሊተ ሳዶቅሃ ካህነ ወብንያስ ወልደ ዮዳሔ ወቦኡ ኀበ ንጉሥ ወናታን ነቢይ ።
And king David said, Call me Zadok the priest, and Nathan the prophet, and Benaiah the son of Jehoiada. And they came before the king.
ንጉሡም አላቸው። የጌታችሁን ባሪያዎች ይዛችሁ ሂዱ፥ ልጄንም ሰሎሞንን በበቅሎዬ ላይ አስቀምጡት፥ ወደ ግዮንም አውርዱት፤
ወይቤሎሙ ንጉሥ ንሥኡ አግብርተ እግዚእክሙ ምስሌክሙ ወአጽዕንዎ ለወልድየ ሰሎሞን ዲበ በቅልየ ወአውርድዎ ውስተ ግዮን ።
The king also said unto them, Take with you the servants of your lord, and cause Solomon my son to ride upon mine own mule, and bring him down to Gihon:
በዚያም ካህኑ ሳዶቅና ነቢዩ ናታን በእስራኤል ላይ ንጉሥ አድርገው ይቅቡት፤ ቀንደ መለከትም ነፍታችሁ። ሰሎሞን ሺህ ዓመት ይንገሥ በሉ።
ወቅብእዎ በህየ ሳዶቅ ካህን ወናታን ነቢይ ወአንግሥዎ ላዕለ እስራኤል ወንፍሑ ቀርነ ወበሉ ሕያው አበ ነጋሢ ሰሎሞን ።
And let Zadok the priest and Nathan the prophet anoint him there king over Israel: and blow ye with the trumpet, and say, God save king Solomon.
በኋላውም ተከትላችሁ ውጡ፤ እርሱም መጥቶ በዙፋኔ ላይ ይቀመጥ፥ በእኔም ፋንታ ይንገሥ፤ በእስራኤልና በይሁዳም ላይ አለቃ ይሆን ዘንድ አዝዣለሁ።
ወዕርጉ ወትልውዎ ወይባእ ወይንበር ውስተ መንበርየ ወውእቱ ይነግሥ ህየንቴየ ወአነ አዘዝኩ ይንግሥ ላዕለ እስራኤል ወይሁዳ ።
Then ye shall come up after him, that he may come and sit upon my throne; for he shall be king in my stead: and I have appointed him to be ruler over Israel and over Judah.
የዮዳሄም ልጅ በናያስ መልሶ ለንጉሡ አለ፥ ያበጅ ያድርግ፤ የጌታዬም የንጉሥ አምላክ ይህን ይናገር።
ወአውሥኦ ብንያስ ወልደ ዮዳሔ ለንጉሥ ወይቤሎ ወይኩን ከማሁ ምእመነ ወይረሲ እግዚአብሔር ለእግዚእየ ለንጉሥ ።
And Benaiah the son of Jehoiada answered the king, and said, Amen: the LORD God of my lord the king say so too.
እግዚአብሔር ከጌታዬ ከንጉሥ ጋር እንደ ነበረ እንዲሁ ከሰሎሞን ጋር ይሁን፥ ዙፋኑንም ከጌታዬ ከንጉሡ ዳዊት ዙፋን የበለጠ ያድርግ።
በከመ ሀለወ እግዚአብሔር ምስለ እግዚእየ ንጉሥ ከማሁ ምስለ ሰሎሞንሂ የሀሉ ወይዕበይ መንበሩ እምነ መንበረ እግዚእየ ንጉሥ ዳዊት ።
As the LORD hath been with my lord the king, even so be he with Solomon, and make his throne greater than the throne of my lord king David.
ካህኑም ሳዶቅና ነቢዩ ናታን የዮዳሄም ልጅ በናያስ ከሊታውያንና ፈሊታውያንም ወረዱ፥ ሰሎሞንንም በንጉሡ በዳዊት በቅሎ ላይ አስቀምጠው ወደ ግዮን አመጡት።
ወወረዱ ሳዶቅ ካህን ወናታን ነቢይ ወብንያስ ወልደ ዮዳሔ ወኬርቲ ወፌልቲ ወአጽዐንዎ ለሰሎሞን ላዕለ በቅለ ንጉሥ ዳዊት ወወሰድዎ ውስተ ግዮን ።
So Zadok the priest, and Nathan the prophet, and Benaiah the son of Jehoiada, and the Cherethites, and the Pelethites, went down, and caused Solomon to ride upon king David's mule, and brought him to Gihon.
ካህኑም ሳዶቅ ከድንኳኑ የቅብዓቱን ቀንድ ወስዶ ሰሎሞንን ቀባ፤ ቀንደ መለከትም ነፉ፤ ሕዝቡም ሁሉ። ሰሎሞን ሺህ ዓመት ይንገሥ አሉ።
ወነሥአ ሳዶቅ ካህን ወአምጽአ ቀርነ ቅብእ እምነ ደብተራ ወቀብኦ ለሰሎሞን ወነፍሐ ቀርነ ወይቤሉ ኵሉ ሕዝብ ሕያው አበ ነጋሢ ሰሎሞን ።
And Zadok the priest took an horn of oil out of the tabernacle, and anointed Solomon. And they blew the trumpet; and all the people said, God save king Solomon.
ሕዝቡም ሁሉ እርሱን ተከትለው ወጡ፥ ሕዝቡም ዘፈን ይዘፍኑ ነበር፥ በታላቅም ደስታ ደስ አላቸው፤ ከጩኸታቸውም የተነሣ ምድር ተናወጠች።
ወዐርጉ ኵሉ ሕዝብ ወተለውዎ ወዘበጡ ከበሮ ወመሰንቆ ወተፈሥሑ ዐቢየ ትፍሥሕተ ወደንገፀት ምድር እምነ ቃሎሙ ።
And all the people came up after him, and the people piped with pipes, and rejoiced with great joy, so that the earth rent with the sound of them.
አዶንያስና እርሱም የጠራቸው ሁሉ መብሉና መጠጡ ተፈጽሞ ሳለ ሰሙ፤ ኢዮአብም የቀንደ መለከት ጽምፅ በሰማ ጊዜ። ይህ በከተማ ውስጥ ያለ የሽብር ድምፅ ምንድር ነው? አለ።
ወሰምዐ አዶንያስ ወኵሎሙ ኅሩያኒሁ ወእሙንቱሰ አኅለቁ መሲሐ ወሰምዐ ኢዮአብ ቃለ ቀርን ወይቤ ምንት ውእቱ ዝንቱ ድምፀ ሀገር ።
And Adonijah and all the guests that were with him heard it as they had made an end of eating. And when Joab heard the sound of the trumpet, he said, Wherefore is this noise of the city being in an uproar?
እርሱም ይህን ሲናገር የካህኑ የአብያታር ልጅ ዮናታን መጣ፤ አዶንያስም። አንተ መልካም ሰው ነህና፥ መልካም ታወራልናለህና ግባ አለ።
ወእንዘ ዓዲ ይትናገር ወናሁ ዮናታን ወልደ አብያታር ካህን ቦአ ወይቤሎ አዶንያስ ባእ እስመ ብእሲ ኀይል አንተ ወሠናየ ትዜኑ ።
And while he yet spake, behold, Jonathan the son of Abiathar the priest came: and Adonijah said unto him, Come in; for thou art a valiant man, and bringest good tidings.
ዮናታንም ለአዶንያስ እንዲህ ብሎ መለሰ። በእውነት ጌታችን ንጉሥ ዳዊት ሰሎሞንን አነገሠው።
ወአውሥአ ዮናታን ወይቤ አንግሦ እግዚእነ ንጉሥ ዳዊት ለሰሎሞን ።
And Jonathan answered and said to Adonijah, Verily our lord king David hath made Solomon king.
ንጉሡም ከእርሱ ጋር ካሁኑን ሳዶቅንና ነቢዩን ናታንን የዮዳሄንም ልጅ በናያስን ከሊታውያንንና ፈሊታውያንንም ሰደደ፥ በንጉሡም በቅሎ ላይ አስቀመጡት።
ወፈነወ ንጉሥ ምስሌሁ ሳዶቅሃ ካህን ወናታንሃ ነቢይ ወብንያስ ወልደ ዮዳሔ ወኬርቲ ወፌልቲ ወአጽዐንዎ ዲበ በቅለ ንጉሥ ።
And the king hath sent with him Zadok the priest, and Nathan the prophet, and Benaiah the son of Jehoiada, and the Cherethites, and the Pelethites, and they have caused him to ride upon the king's mule:
ካህኑም ሳዶቅና ነቢዩ ናታን በግዮን ንጉሥ አድርገው ቀቡት፤ ከዚያም ደስ ብሎአቸው ወጡ፥ ከተማይቱም አስተጋባች፤ የሰማችሁትም ድምፅ ይህ ነው።
ወቀብእዎ ሳዶቅ ካህን ወናታን ነቢይ ወአንገሥዎ በግዮን ወዐርጉ እምህየ እንዘ ይትፌሥሑ ወደምፀት ሀገር ወዝንቱ ውእቱ ነገር ዘሰማዕክሙ ።
And Zadok the priest and Nathan the prophet have anointed him king in Gihon: and they are come up from thence rejoicing, so that the city rang again. This is the noise that ye have heard.
ደግሞም ሰሎሞን በመንግሥቱ ዙፋን ላይ ተቀምጦአል።
ወነበረ ሰሎሞን ውሰተ መንበረ መንግሥት ።
And also Solomon sitteth on the throne of the kingdom.
የንጉሡም ባሪያዎች ገብተው። እግዚአብሔር የሰሎሞንን ስም ከስምህ ዙፋኑንም ከዙፋንህ የበለጠ ያድርግ ብለው ጌታችንን ንጉሡን ዳዊትን ባረኩ፤ ንጉሡም በአልጋው ላይ ሆኖ ሰገደ።
ወቦኡ አግብርተ ንጉሥ ያእኵትዎ ለንጉሥ ለእግዚእነ ዳዊት ወይቤልዎ ያሠኒ እግዚአብሔር ላዕለ ስሙ ለሰሎሞን ወልድከ ፈድፋደ እምነ ስምከ ወያዕብዮ እግዚአብሔር ለመንበሩ እምነ መንበርከ ፤ ወሰገደ ንጉሥ በውስተ ምስካቡ ።
And moreover the king's servants came to bless our lord king David, saying, God make the name of Solomon better than thy name, and make his throne greater than thy throne. And the king bowed himself upon the bed.
ንጉሡም ደግሞ። ዓይኔ እያየ ዛሬ በዙፋኔ ላይ የሚቀመጠውን የሰጠኝ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን አለ።
ወንጉሥኒ ከመዝ ይቤ ይትባረክ እግዚአብሔር አምላከ እስራኤል ዘወሀበ ዮም እምነ ዘርእየ ዘይነብር ዲበ መንበርየ እንዘ ይሬእያ አዕይንትየ ።
And also thus said the king, Blessed be the LORD God of Israel, which hath given one to sit on my throne this day, mine eyes even seeing it.
አዶንያስም የጠራቸው ሁሉ ፈሩ፥ ተነሥተውም እያንዳንዳቸው በየመንገዳቸው ሄዱ።
ወተንሥኡ ኵሎሙ ኅሩያኒሁ ለአዶንያስ ወሖሩ ብእሲ ብእሲ ፍኖቶ ።
And all the guests that were with Adonijah were afraid, and rose up, and went every man his way.
አዶንያስም ሰሎሞንን ፈራ፥ ተነሥቶም ሄደ፥ የመሠዊያውንም ቀንድ ያዘ።
ወአዶንያስ ፈርሀ እምነ ቅድመ ገጹ ለሰሎሞን ወተንሥአ ወሖረ ወአኀዘ አቅርንተ ምሥዋዕ ።
And Adonijah feared because of Solomon, and arose, and went, and caught hold on the horns of the altar.
ለሰሎሞንም። እነሆ፥ አዶንያስ ንጉሡን ሰሎሞንን ፈርቶ። ንጉሡ ሰሎሞን ባሪያውን በሰይፍ እንዳይገድለኝ ዛሬ ይማልልኝ ብሎ የመሠዊያውን ቀንድ ይዞአል አሉት።
ወአይድዕዎ ለሰሎሞን ወይቤልዎ ናሁ አዶንያስ ፈርህ እምነ ገጸ ንጉሥ ሰሎሞን ወአኀዘ አቅርንተ ምሥዋዕ ወይቤ ይምሐል ሊተ ሰሎሞን ዮም ከመ ኢይቅትለኒ በኀፂን ።
And it was told Solomon, saying, Behold, Adonijah feareth king Solomon: for, lo, he hath caught hold on the horns of the altar, saying, Let king Solomon swear unto me to day that he will not slay his servant with the sword.
ሰሎሞንም። እርሱ አካሄዱን ያሳመረ እንደ ሆነ ከእርሱ አንዲት ጠጕር እንኳ በምድር ላይ አትወድቅም፤ ነገር ግን ክፋት የተገኘበት እንደ ሆነ ይሞታል አለ።
ወይቤ ሰሎሞን እመ ኮነ ወልደ ኀይል ኢትወድቅ እምነ ሥዕርቱ ውስተ ምድር ወእመሰ ተረክበት እኪት በላዕሌሁ ይመውት ።
And Solomon said, If he will shew himself a worthy man, there shall not an hair of him fall to the earth: but if wickedness shall be found in him, he shall die.
ንጉሡ ሰሎሞንም ላከ፥ ከመሠዊያውም አወረዱት፤ መጥቶም ለንጉሡ ለሰሎሞን እጅ ነሣ፥ ሰሎሞንም። ወደ ቤትህ ሂድ አለው።
ወለአከ ሰሎሞን ንጉሥ ወአውረድዎ እምነ መልዕልተ ምሥዋዕ ወቦአ ወሰገደ ለሰሎሞን ወይቤሎ ሰሎሞን እቱ ቤተከ ።
So king Solomon sent, and they brought him down from the altar. And he came and bowed himself to king Solomon: and Solomon said unto him, Go to thine house.
እነሆም፥ አንድ የእግዚአብሔር ሰው በእግዚአብሔር ቃል ከይሁዳ ወደ ቤቴል መጣ፤ ኢዮርብዓምም ዕጣን እያጠነ በመሠዊያው አጠገብ ቆሞ ነበር።
ወናሁ ብእሴ እግዚአብሔር መጽአ እምነ ይሁዳ ውስተ ቤቴል በቃለ እግዚአብሔር ወኢዮርብዓምሰ ይቀውም ውስተ ምሥዋዕ ከመ ይሡዕ ።
And, behold, there came a man of God out of Judah by the word of the LORD unto Bethel: and Jeroboam stood by the altar to burn incense.
በመሠዊያውም ላይ። መሠዊያ ሆይ፥ መሠዊያ ሆይ፥ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እነሆ፥ ስሙ ኢዮስያስ የሚባል ልጅ ለዳዊት ቤት ይወለዳል፤ ዕጣንም የሚያጥኑብህን የኮረብታ መስገጃዎቹን ካህናት ይሠዋብሃል፥ የሰዎቹንም አጥንት ያቃጥልብሃል ብሎ በእግዚአብሔር ቃል ጮኸ።
ወጸውዖ ለውእቱ ምሥዋዕ ብእሴ እግዚአብሔር በቃለ እግዚአብሔር ወይቤ ምሥዋዕ ምሥዋዕሰ ከመዝ ይቤ እግዚአብሔር ናሁ ወልድ ይትወለድ ለቤተ ዳዊት ኢዮስያስ ስሙ ወይሠውዕ ላዕሌከ ገነውተ አማልክት እለ ሦዑ በዲቤከ ወአዕጽምተ እጓለ እመሕያው ያውዒ ወያነድድ ላዕሌከ ።
And he cried against the altar in the word of the LORD, and said, O altar, altar, thus saith the LORD; Behold, a child shall be born unto the house of David, Josiah by name; and upon thee shall he offer the priests of the high places that burn incense upon thee, and men's bones shall be burnt upon thee.
በዚያም ቀን። እግዚአብሔር የተናገረው ምልክት ይህ ነው፤ እነሆ፥ መሠዊያው ይሰነጠቃል፥ በላዩም ያለው አመድ ይፈስሳል ብሎ ምልክት ሰጠ።
ወይከውን ይእተ አሚረ ተኣምር ፤ ዝንቱ ቃል ዘይቤ እግዚአብሔር ፤ ዝንቱ ምሥዋዕ ለይንቃዕ ወይትከዐው ዘውስቴቱ ጽንሓሒሁ ።
And he gave a sign the same day, saying, This is the sign which the LORD hath spoken; Behold, the altar shall be rent, and the ashes that are upon it shall be poured out.
ንጉሡም የእግዚአብሔር ሰው በቤቴል ባለው መሠዊያ ላይ የጮኸውን ነገር በሰማ ጊዜ፥ ኢዮርብዓም እጁን ከመሠዊያው አንሥቶ። ያዙት አለ። በእርሱም ላይ የዘረጋት እጅ ደረቀች፥ ወደ እርሱም ይመልሳት ዘንድ አልተቻለውም።
ወእምዝ ሶበ ሰምዐ ኢዮርብዓም ቃሎ ለብእሴ እግዚአብሔር ዘነበበ በዲበ ምሥዋዕ ዘውስተ ቤቴል አንሥአ እዴሁ ንጉሥ በዲበ ምሥዋዕ ወይቤ አኀዝዎ ወእምዝ የብሰት እዴሁ እንተ አንሥአ ላዕሌሁ ወስእነ አግብኦታ ኀቤሁ ።
And it came to pass, when king Jeroboam heard the saying of the man of God, which had cried against the altar in Bethel, that he put forth his hand from the altar, saying, Lay hold on him. And his hand, which he put forth against him, dried up, so that he could not pull it in again to him.
የእግዚአብሔርም ሰው በእግዚአብሔር ቃል እንደ ሰጠው ምልክት መሠዊያው ተሰነጠቀ፥ አመዱም ከመሠዊያው ፈሰሰ።
ወነቅዐ ውእቱ ምሥዋዕ ወተክዕወ ዘውስቴቱ ጽንሓሒሁ በከመ ተኣምር ዘገብረ ውእቱ ብእሴ እግዚአብሔር በቃለ እግዚአብሔር ።
The altar also was rent, and the ashes poured out from the altar, according to the sign which the man of God had given by the word of the LORD.
ንጉሡም የእግዚአብሔርን ሰው። አሁን የአምላክህን የእግዚአብሔርን ፊት ለምን፥ እጄም ወደ እኔ ትመለስ ዘንድ ስለ እኔ ጸልይ አለው። የእግዚአብሔርም ሰው እግዚአብሔርን ለመነ፥ የንጉሡም እጅ ወደ እርሱ ተመለሰች፥ እንደ ቀድሞም ሆነች።
ወይቤሎ ኢዮርብዓም ለብእሴ እግዚአብሔር ሰአል ሊተ ቅድመ ገጹ ለእግዚአብሔር አምላክከ ወትግባእ እዴየ ላዕሌየ ወሰአለ ሎቱ ብእሴ እግዚአብሔር ኀበ እግዚአብሔር ወገብአት እዴሁ ለንጉሥ ኀቤሁ ወኮነት ከመ ቀዳሚ ።
And the king answered and said unto the man of God, Intreat now the face of the LORD thy God, and pray for me, that my hand may be restored me again. And the man of God besought the LORD, and the king's hand was restored him again, and became as it was before.
ንጉሡም የእግዚአብሔርን ሰው። ከእኔ ጋር ወደ ቤቴ ና እንጀራም ብላ፥ በረከትም እሰጥሃለሁ አለው።
ወይቤሎ ንጉሥ ለብእሴ እግዚአብሔር ባእ ምስሌየ ውስተ ቤትየ ወምሳሕ ምስሌየ ውስተ ቤትየ ።
And the king said unto the man of God, Come home with me, and refresh thyself, and I will give thee a reward.
የእግዚአብሔርም ሰው ንጉሡን። የቤትህን እኩሌታ እንኳ ብትሰጠኝ ከአንተ ጋር አልገባም፥ በዚህም ስፍራ እንጀራ አልበላም፥ ውኃም አልጠጣም፤
ወይቤሎ ብእሴ እግዚአብሔር ለንጉሥ እመ ሠሀብከኒ መንፈቀ ቤትከ ኢይበውእ ምስሌከ ወኢይበልዕ እክለ ወኢይሰቲ ማየ በዝንቱ መካን ።
And the man of God said unto the king, If thou wilt give me half thine house, I will not go in with thee, neither will I eat bread nor drink water in this place:
እንጀራ አትብላ፥ ውኃም አትጠጣ፥ በመጣህበትም መንገድ አትመለስ በሚል በእግዚአብሔር ቃል ታዝዤአለሁና አለው።
እስመ ከመዝ አዘዘኒ እግዚአብሔር ወይቤለኒ ኢትብላዕ እክለ ወኢትስተይ ማየ ወኢትግባእ ፍኖተ እንተ ባቲ ሖርከ ።
For so was it charged me by the word of the LORD, saying, Eat no bread, nor drink water, nor turn again by the same way that thou camest.
በሌላም መንገድ ሄደ፥ ወደ ቤቴልም በመጣበት መንገድ አልተመለሰም።
ወአተወ እንተ ካልእ ፍኖት ወኢገብአ በፍኖተ እንተ መጽአ ውስተ ቤቴል ።
So he went another way, and returned not by the way that he came to Bethel.
በቤቴልም አንድ ሽማግሌ ነቢይ ይቀመጥ ነበር፤ ልጆቹም ወደ እርሱ መጥተው በዚያ ቀን የእግዚአብሔር ሰው በቤቴል ያደረገውን ሥራ ሁሉ ነገሩት ደግሞም ለንጉሡ የተናገረውን ቃል ሁሉ ለአባታቸው ነገሩት።
ወሀሎ ብእሲ ነቢይ ልሂቅ ውስተ ቤቴል ዘይነብር ወመጽኡ ደቂቁ ወነገርዎ ኵሎ ግብረ ዘገብረ ብእሴ እግዚአብሔር ይእተ አሚረ በቤቴል ወቃሎ ዘከመ ይቤሎ ለንጉሥ ወተምዖሙ አቡሆሙ ።
Now there dwelt an old prophet in Bethel; and his sons came and told him all the works that the man of God had done that day in Bethel: the words which he had spoken unto the king, them they told also to their father.
አባታቸውም። በማናቸው መንገድ ሄደ? አላቸው። ልጆቹም ከይሁዳ የመጣው የእግዚአብሔር ሰው የሄደበትን መንገድ አመለከቱት።
ወይቤሎሙ እንተ አይ ፍኖት ሖረ ወአርአይዎ ደቁ ፍኖተ እንተ ባቲ ሖረ ብእሴ እግዚአብሔር ዘመጽአ እምይሁዳ ።
And their father said unto them, What way went he? For his sons had seen what way the man of God went, which came from Judah.
ልጆቹንም። አህያውን ጫኑልኝ አላቸው፤ አህያውንም በጫኑለት ጊዜ ተቀመጠበት።
ወይቤሎሙ ለደቁ ረሐሉ ሊተ አድግየ ወረሐሉ ሎቱ አድጎ ወተጽዕነ ።
And he said unto his sons, Saddle me the ass. So they saddled him the ass: and he rode thereon,
ከእግዚአብሔርም ሰው በኋላ ሄደ፤ በአድባርም ዛፍ በታች ተቀምጦ አገኘውና። ከይሁዳ የመጣህ የእግዚአብሔር ሰው አንተ ነህን? አለው። እርሱም። እኔ ነኝ አለ።
ወሖረ ወዴገኖ ለብእሴ እግዚአብሔር ወረከቦ ይነብር ታሕተ ዕፅ ወይቤሎ አንተኑ ውእቱ ብእሴ እግዚአብሔር ዘመጻእከ እምይሁዳ ወይቤሎ አነ ውእቱ ።
And went after the man of God, and found him sitting under an oak: and he said unto him, Art thou the man of God that camest from Judah? And he said, I am.
እርሱም። ከእኔ ጋር ወደ ቤቴ ና፥ እንጀራም ብላ አለው።
ወይቤሎ ነዓ ምስሌየ ወብላዕ እክለ ።
Then he said unto him, Come home with me, and eat bread.
እርሱም። ከአንተ ጋር እመለስና እገባ ዘንድ አይቻለኝም፤ በዚህም ስፍራ ከአንተ ጋር እንጀራ አልበላም፥ ውኃም አልጠጣም፤
ወይቤሎ ኢይክል ገቢአ ምስሌከ ፤ ኢይበልዕ እክለ ወኢይሰቲ ማየ በዝንቱ መካን ።
And he said, I may not return with thee, nor go in with thee: neither will I eat bread nor drink water with thee in this place:
በዚያ እንጀራ አትብላ፥ ውኃም አትጠጣ፥ በመጣህበትም መንገድ አትመለስ በሚል በእግዚአብሔር ቃል ተብሎልኛልና አለ።
እስመ ከማሁ አዘዘኒ ቃለ እግዚአብሔር ወይቤለኒ ኢትብላዕ እክለ ወኢትስተይ ማየ በህየ ወኢትግባእ በፍኖት እንተ ባቲ ሖርከ ።
For it was said to me by the word of the LORD, Thou shalt eat no bread nor drink water there, nor turn again to go by the way that thou camest.
እርሱም። እኔ ደግሞ እንደ አንተ ነቢይ ነኝ፤ መልአክም። እንጀራ ይበላ ዘንድ ውኃም ይጠጣ ዘንድ ከአንተ ጋር ወደ ቤትህ መልሰው ብሎ በእግዚአብሔር ቃል ተናገረኝ አለው። ዋሽቶም ተናገረው።
ወይቤሎ ዝክቱ አነኒ ነቢይ አነ ዘከማከ ወመልአክ ነበበኒነ በቃለ እግዚአብሔር ወይቤለኒ አግብኦ ኀቤከ ውስተ ቤትከ ወይብላዕ እክለ ወይስተይ ማየ ወሐሰዎ ።
He said unto him, I am a prophet also as thou art; and an angel spake unto me by the word of the LORD, saying, Bring him back with thee into thine house, that he may eat bread and drink water. But he lied unto him.
ከእርሱም ጋር ተመለሰ፥ በቤቱም እንጀራ በላ፥ ውኃም ጠጣ።
ወአግብኦ ወበልዐ እክለ ወሰትየ ማየ በቤቱ ።
So he went back with him, and did eat bread in his house, and drank water.
በማዕድም ተቀምጠው ሳሉ የእግዚአብሔር ቃል ወደ መለሰው ነቢይ መጣ፤
ወእምዝ እንዘ ይነብር ውስተ ማእድ ወመጽአ ቃለ እግዚአብሔር ኀበ ዝክቱ ነቢይ ዘአግብኦ ።
And it came to pass, as they sat at the table, that the word of the LORD came unto the prophet that brought him back:
ከይሁዳም ወደ መጣው ወደ እግዚአብሔር ሰው። እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። በእግዚአብሔር አፍ ላይ ዐምፀሃልና፥ አምላክህም እግዚአብሔር ያዘዘህን ትእዛዝ አልጠበቅህምና፥
ወይቤሎ ለብእቤ እግዚአብሔር ዘመጽአ እምይሠሁዳ ከመዝ ይቤ እግዚአብሔር እስመ አምረርካሁ ለቃለ እግዚአብሔር ወኢዐቀብከ ትእዛዞ ዘአዘዘከ እግዚአብሔር አምላክከ ፤
And he cried unto the man of God that came from Judah, saying, Thus saith the LORD, Forasmuch as thou hast disobeyed the mouth of the LORD, and hast not kept the commandment which the LORD thy God commanded thee,
ተመልሰህም። እንጀራ አትብላ፥ ውኃም አትጠጣ ባለህ ስፍራ እንጀራ በልተሃልና፥ ውኃም ጠጥተሃልና ሬሳህ ወደ አባቶችህ መቃብር አይደርስም ብሎ ጮኸ።
ወገባእከ ወበላዕከ እክለ ወሰተይከ ማየ በዝንቱ መካን ዘይቤለከ ኢትብላዕ እክለ ወኢትስተይ ማየ ኢይባእ ሥጋከ ውስተ መቃብረ አቡከ ።
But camest back, and hast eaten bread and drunk water in the place, of the which the LORD did say to thee, Eat no bread, and drink no water; thy carcase shall not come unto the sepulchre of thy fathers.
እንጀራም ከበላ፥ ውኃም ከጠጣ በኋላ አህያውን ጫነለት።
ወእምዝ እምድኅረ በልዐ እክለ ወስትየ ማየ ወረሐሉ ሎቱ እድጎ ወተንሥአ ወሖረ ።
And it came to pass, after he had eaten bread, and after he had drunk, that he saddled for him the ass, to wit, for the prophet whom he had brought back.
ተመልሶም በሄደ ጊዜ በመንገዱ ላይ አንበሳ አግኝቶ ገደለው፤ ሬሳውም በመንገድ ላይ ተጋድሞ ነበር፥ አህያውም በእርሱ አጠገብ ቆሞ ነበር፤ አንበሳውም ደግሞ በሬሳው አጠገብ ቆሞ ነበር።
ወረከቦ ዐንበሳ በፍኖት ወቀተሎ ወተገድፈ በድኑ ውስተ ፍኖት ወአድጉሂ ቆመ ኀቤሁ ወውእቱኒ ዐንበሳ ቆመ ኀቤሁ ።
And when he was gone, a lion met him by the way, and slew him: and his carcase was cast in the way, and the ass stood by it, the lion also stood by the carcase.
እነሆም፥ መንገድ አላፊ ሰዎች ሬሳው በመንገዱ ወድቆ አንበሳውም በሬሳው አጠገብ ቆሞ አዩ መጥተውም ሽማግሌው ነቢይ ተቀምጦባት በነበረው ከተማ አወሩ።
ወመጽኡ ዕደው እለ የኀልፉ ሠረከቡ በድኖ ግዱፈ ውስተ ፍኖት ወይቀውም ዐንበሳ ኀበ በድኑ ወቦኡ ወዜነዉ ኀበ ሀሎ ይነብር ዝክቱ ነቢይ ልሂቅ ።
And, behold, men passed by, and saw the carcase cast in the way, and the lion standing by the carcase: and they came and told it in the city where the old prophet dwelt.
ያም ከመንገድ የመለሰው ነቢይ ያን በሰማ ጊዜ። በእግዚአብሔር አፍ ላይ ያመፀ ያ የእግዚአብሔር ሰው ነው፤ እግዚአብሔር እንደ ተናገረው ቃል፥ እግዚአብሔር ለአንበሳ አሳልፎ ሰጥቶታል፤ ሰብሮም ገድሎታል አለ።
ወሰምዐ ውእቱ ዘአግብኦ ወይቤ ዝክቱ ብእሴ እግዚአብሔር ውእቱ ዘአምረረ ቃለ እግዚአብሔር ።
And when the prophet that brought him back from the way heard thereof, he said, It is the man of God, who was disobedient unto the word of the LORD: therefore the LORD hath delivered him unto the lion, which hath torn him, and slain him, according to the word of the LORD, which he spake unto him.
ልጆቹንም። አህያ ጫኑልኝ አላቸው፤ እነርሱም ጫኑለት።
ወሖረ ወረከቦ በድኖ ግዱፈ ውስተ ፍኖት ወአድጉ ወዐንበሳ ይቀውሙ ውስተ በድኑ ወኢበልዖ ውእቱ ዐንበሳ ሥጋሁ ለብእሴ እግዚአብሔር ወአድጎሂ ኢቀተለ ።
And he spake to his sons, saying, Saddle me the ass. And they saddled him.
ሄደም፥ ሬሳውም በመንገድ ወድቆ፥ በሬሳውም አጠገብ አህያውና አንበሳው ቆመው፥ አንበሳው ሬሳውን ሳይበላው፥ አህያውንም ሳይሰብረው አገኘ።
ወነሥአ በድኖ ዝክቱ ነቢይ ለብእሴ እግዚአብሔር ወጸዐኖ ላዕለ አድጉ ወአእተዎ ሀገረ ውእቱ ነቢይ ፤
And he went and found his carcase cast in the way, and the ass and the lion standing by the carcase: the lion had not eaten the carcase, nor torn the ass.
ነቢዩም የእግዚአብሔርን ሰው ሬሳ አነሣ፥ በአህያውም ላይ ጭኖ መለሰው፤ ያለቅስለትና ይቀብረው ዘንድ ወደ ገዛ ከተማው ይዞት መጣ።
ከመ ይቅብሮ ውስተ መቃብረ ዚአሁ ወበከይዎ ወላሐውዎ ።
And the prophet took up the carcase of the man of God, and laid it upon the ass, and brought it back: and the old prophet came to the city, to mourn and to bury him.
ሬሳውንም በገዛ መቃብሩ አኖረው፤ ዋይ ዋይ ወንድሜ ሆይ እያሉ አለቀሱለት።
ወእምድኅረ ላሐውዎ ይቤሎሙ ለደቁ አመ ሞትኩ ቅብሩኒ ውስተ ዝንቱ መቃብር ኀበ ተቀብረ ብእሴ እግዚአብሔር ኀበ ሀለዉ አዕፅምቲሁ ደዩኒ ኪያየ ከመ ይሕየዉ አዕፅምትየ ምስለ አዕፅምቲሁ ።
And he laid his carcase in his own grave; and they mourned over him, saying, Alas, my brother!
ከቀበረውም በኋላ ልጆቹን እንዲህ ብሎ ተናገራቸው። በሞትሁ ጊዜ የእግዚአብሔር ሰው በተቀበረበት መቃብር ቅበሩኝ፤ አጥንቶቼንም በአጥንቶቹ አጠገብ አኑሩ፤
እስመ ኮነ ቃሉ ዘነበበ በቃለ እግዚአብሔር ላዕለ ምሥዋዕ ዘቤቴል ወላዕለ አብያተ አማልክቲሆሙ ዘውስተ ሰማርያ ።
And it came to pass, after he had buried him, that he spake to his sons, saying, When I am dead, then bury me in the sepulchre wherein the man of God is buried; lay my bones beside his bones:
በቤቴል ባለው መሠዊያ ላይ፥ በሰማርያም ከተሞች ውስጥ ባሉ በኮረብታዎቹ መስገጃዎች ላይ በእግዚአብሔር ቃል የጮኸው ነገር በእውነት ይደርሳልና።
ወእምድኅረ ዝንቱ ነገር ኢተመይጠ ኢዮርብዓም እምነ እከዩ ወገብአ ወገብረ ገነውተ አማልክቲሆሙ እምውስተ ሕዝብ ወለዘፈቀደ ይኩን ገነውተ አማልክቲሆሙ ይፈቱ ወይከውን ።
For the saying which he cried by the word of the LORD against the altar in Bethel, and against all the houses of the high places which are in the cities of Samaria, shall surely come to pass.
ከዚህም በኋላ ኢዮርብዓም ከክፉ መንገድ አልተመለሰም፥ ነገር ግን ለኮረብታዎቹ መስገጃዎች አብልጦ ከሕዝብ ሁሉ ካህናትን አደረገ፤ የሚወድደውንም ሁሉ ይቀድስ ነበር፥ እርሱም ለኮርብታዎቹ መስገጃዎች ካህን ይሆን ነበር።
ወኮነ ዝንቱ ነገር ኀጢአተ ላዕለ ቤተ ኢዮርብዓም ለተሠርዎ ወለማስኖ እምገጸ ምድር ።
After this thing Jeroboam returned not from his evil way, but made again of the lowest of the people priests of the high places: whosoever would, he consecrated him, and he became one of the priests of the high places.
እስራኤል ሁሉ ያነግሡት ዘንድ ወደ ሴኬም መጥተው ነበርና ሮብዓም ወደ ሴኬም ሄደ።
ወሖረ ንጉሥ ሮብዓም ውስተ ሰቂማ እስመ ውስተ ሰቂማ ይመጽእ ኵሉ እስራኤል ከመ ያንግሥዎ ።
And Rehoboam went to Shechem: for all Israel were come to Shechem to make him king.
እንዲህም ሆነ፤ የናባጥ ልጅ ኢዮርብዓም ይህን በሰማ ጊዜ፥ እርሱም ከንጉሡ ከሰሎሞን ፊት ኰብልሎ በግብጽ ተቀምጦ ነበርና፥ በግብጽም ሳለ ልከው ጠርተውት ነበርና
ወተናገርዎ ሕዝብ ለሮብዓም እንዘ ይብሉ ፤
And it came to pass, when Jeroboam the son of Nebat, who was yet in Egypt, heard of it, (for he was fled from the presence of king Solomon, and Jeroboam dwelt in Egypt;)
ኢዮርብዓምና የእስራኤል ጉባኤ ሁሉ መጥተው ለሮብዓም።
አቡከ አክበደ ላዕሌነ ጋጋ ወአንተ ይእዜ አቅልል ለነ እምነ ግብርናተ አቡከ ክቡድ ወእምጋግ ክቡድ ዘወደየ ላዕሌነ አቡከ ወንከውነከ አግብርተ ።
That they sent and called him. And Jeroboam and all the congregation of Israel came, and spake unto Rehoboam, saying,
አባትህ ቀንበር አክብዶብን ነበር፤ አሁንም አንተ ጽኑውን የአባትህን አገዛዝ፥ በላያችንም የጫነውን የከበደውን ቀንበር አቃልልልን፤ እኛም እንገዛልሃለን ብለው ተናገሩት።
ወይቤሎሙ ሖሩ እስከ ሠሉስ መዋዕል ወግብኡ ኀቤየ ወኀለፉ ።
Thy father made our yoke grievous: now therefore make thou the grievous service of thy father, and his heavy yoke which he put upon us, lighter, and we will serve thee.
እርሱም። ሂዱ፥ በሦስተኛውም ቀን ወደ እኔ ተመለሱ አላቸው። ሕዝቡም ሄዱ።
ወነገሮሙ ንጉሥ ለሊቃናት እለ ቆሙ ቅድመ ሰሎሞን አቡሁ አመ ሕያው ውእቱ ወይቤሎሙ ምንተ ታመክሩኒ አንትሙ ቃለ ዘአውሥኦሙ ለዝንቱ ሕዝብ ።
And he said unto them, Depart yet for three days, then come again to me. And the people departed.
ንጉሡም ሮብዓም። ለዚህ ሕዝብ እመልስለት ዘንድ የምትመክሩኝ ምንድር ነው? ብሎ አባቱ ሰሎሞን በሕይወቱ ሳለ በፊቱ ይቆሙ ከነበሩት ሽማግሌዎች ጋር ተማከረ።
ወይቤልዎ ዮምሰ ገብሮሙ አንተ ለዝንቱ ሕዝብ ወተቀነይ ሎሙ ወአውሥኦሙ ሠናየ ቃለ ወይከውኑከ አግብርቲከ በኵሉ መዋዕል ።
And king Rehoboam consulted with the old men, that stood before Solomon his father while he yet lived, and said, How do ye advise that I may answer this people?
እነርሱም። ለዚህ ሕዝብ አሁን ባሪያ ብትሆን ብትገዛላቸውም፥ መልሰህም በገርነት ብትናገራቸው፥ በዘመኑ ሁሉ ባሪያዎች ይሆኑልሃል ብለው ተናገሩት።
ወኀደገ ምክሮሙ ለሊቃናት ዘአምከርዎ ወተማከረ ምስለ ደቂቅ እለ ተሐፅኑ ምስሌሁ እለ ይቀውሙ ቅድመ ገጹ ።
And they spake unto him, saying, If thou wilt be a servant unto this people this day, and wilt serve them, and answer them, and speak good words to them, then they will be thy servants for ever.
እርሱ ግን ሽማግሌዎች የመከሩትን ምክር ትቶ ከእርሱ ጋር ካደጉትና በፊቱ ይቆሙ ከነበሩት ብላቴኖች ጋር ተማከረ።
ወይቤሎሙ ምንተ ታመክሩኒ አንትሙ ወምንተ ኣወሥኦሙ ለእሉ ሕዝብ እለ ከመዝ ይብሉኒ አቅልል ለነ እምነ ጋግ ዘወደየ አቡከ ላዕሌነ ።
But he forsook the counsel of the old men, which they had given him, and consulted with the young men that were grown up with him, and which stood before him:
እርሱም። አባትህ የጫኑብንን ቀንበር አቃልልልን ለሚሉኝ ሕዝብ እመልስላቸው ዘንድ የምትመክሩኝ ምንድር ነው? አላቸው።
ወይቤልዎ እሙንቱ ደቂቅ እለ ተሐፅኑ ምስሌሁ እለ ይቀውሙ ቅድመ ገጹ እንዘ ይብሉ ከመዝ ተናገሮሙ ለዝ ሕዝብ ለእለ ሰአሉከ እንዘ ይብሉ አቡከ አክበደ ጋጋ ላዕሌነ ወአንተ ይእዜ አቅልል ለነ ከመዝ አጠይቆሙ ቅጠንየ ይገዝፍ እምነ ሐቌሁ ለአቡየ ።
And he said unto them, What counsel give ye that we may answer this people, who have spoken to me, saying, Make the yoke which thy father did put upon us lighter?
ከእርሱም ጋር ያደጉት ብላቴኖች። አባትህ ቀንበር አክብዶብናል፥ አንተ ግን አቃልልልን ለሚሉህ ሕዝብ። ታናሺቱ ጣቴ ከአባቴ ወገብ ትወፍራለች።
ወይእዜኒ አቡየሰ አዕነቀክሙ ጋጋ ክቡደ ወአነሂ እዌስክ ላዕለ ጋግክሙ ፤ አቡየ ቀሠፈክሙ በመቅሠፍት ወአነ እቀሥፈክሙ በዐቃርብት ።
And the young men that were grown up with him spake unto him, saying, Thus shalt thou speak unto this people that spake unto thee, saying, Thy father made our yoke heavy, but make thou it lighter unto us; thus shalt thou say unto them, My little finger shall be thicker than my father's loins.
አሁንም አባቴ ከባድ ቀንበር ጭኖባችኋል፥ እኔ ግን በቀንበራችሁ ላይ እጨምራለሁ፤ አባቴ በአለንጋ ገርፎአችኋል፥ እኔ ግን በጊንጥ እገርፋችኋለሁ በላቸው ብለው ተናገሩት።
ወመጽኡ ኵሉ እስራኤል ኀበ ሮብዓም ንጉሥ አመ ሣልስት ዕለት በከመ ይቤሎሙ ንጉሥ ግብኡ ኀቤየ እስከ ሣልስት ዕለት ።
And now whereas my father did lade you with a heavy yoke, I will add to your yoke: my father hath chastised you with whips, but I will chastise you with scorpions.
ንጉሡም። በሦስተኛው ቀን ወደ እኔ ተመለሱ ብሎ እንደ ተናገረ ኢዮርብዓምና ሕዝቡ ሁሉ በሦስተኛው ቀን ወደ ሮብዓም መጡ።
ወአውሥኦሙ ንጉሥ ለሕዝብ እኩየ ወኀዶገ ሮብዓም ምክሮሙ ለሊቃናት ዘአምከርዎ ።
So Jeroboam and all the people came to Rehoboam the third day, as the king had appointed, saying, Come to me again the third day.
ንጉሡም ሽማግሌዎች የመከሩትን ምክር ትቶ ለሕዝቡ ጽኑ ምላሽ መለሰላቸው።
ወይቤሎሙ በከመ አምከርዎ እልክቱ ደቅ አቡየ አክበደ ጋጋክሙ ወአነሂ እዌስከ ላዕለ ጋጋክሙ ፤ አቡየ ቀሠፈክሙ በመቅሠፍት ወአነ እቀሥፈክሙ በዐቃርብት ።
And the king answered the people roughly, and forsook the old men's counsel that they gave him;
እንደ ብላቴኖችም ምክር። አባቴ ቀንበር አክብዶባችሁ ነበር፥ እኔ ግን በቀንበራችሁ ላይ እጨምራለሁ፤ አባቴ በአለንጋ ገርፎአችሁ ነበር፥ እኔ ግን በጊንጥ እገርፋችኋለሁ ብሎ ተናገራቸው።
ወአበየ ሰሚዖቶሙ ንጉሥ ለሕዝብ እስመ እምኀበ እግዚአብሔር መጽአት ዕልወት ከመ ያቅም እግዚአብሔር ቃሎ ዘነበበ በአፈ አኪያ ሰሎናዊ በእንተ ኢዮርብዓም ወልደ ናባጥ ።
And spake to them after the counsel of the young men, saying, My father made your yoke heavy, and I will add to your yoke: my father also chastised you with whips, but I will chastise you with scorpions.
End of preview.

AGE: Amharic, Ge’ez, and English Parallel Dataset

Overview

The AGE dataset is an open-source tripartite alignment of Amharic, Ge’ez, and English parallel sentences. This dataset aims to address the lack of high-quality resources for low-resource languages like Amharic and Ge’ez, facilitating the development of Natural Language Processing (NLP) models.

Data Collection

Our dataset was sourced from diverse materials, and we removed excessively disordered portions to ensure quality. The dataset development process is illustrated in the accompanying figure.

Below is an example row:

[
    {
        "amh": "ንጉሡ ዳዊትም ሸመገለ ዕድሜውም በዛ፤ ልብስም ደረቡለት፥ ነገር ግን አይሞቀውም ነበር።",
        "gez": "ወዳዊትሰ ንጉሥ ልህቀ ወኀለፈ መዋዕሊሁ ወይከድንዎ አልባሰ ወኢያመውቆ ።",
        "eng": "Now king David was old and stricken in years; and they covered him with clothes, but he gat no heat."
    },
    {
        "amh": "ባሪያዎቹም። ለጌታችን ለንጉሡ ድንግል ትፈለጋለች፤ በንጉሡም ፊት ቆማ ታገልግለው፥ በጌታችንም በንጉሡ ብብት ተኝታ ታሙቀው አሉት።",
        "gez": "ወይቤሉ ደቁ ለዳዊት ይኅሥሡ ለእግዚእነ ለንጉሥ ወለተ ድንግለ ወያምጽእዋ ኀበ ንጉሥ ወትሰክብ ምስሌሁ ወተሐቅፎ ወታስተማውቆ ወይመውቅ እግዚእነ ንጉሥ ።",
        "eng": "Wherefore his servants said unto him, Let there be sought for my lord the king a young virgin: and let her stand before the king, and let her cherish him, and let her lie in thy bosom, that my lord the king may get heat."
    },

]

መጽሐፈ ፡ ኩፋሌ (Book of Jubilees)

We have the Book of Jubilees only in Ge'ez and English

Kufale.xlsx - data and associated metadata in xlsx format.

Dataset Structure

The dataset is available in both CSV and JSON formats, with columns tagged for each language:

  • amh: Amharic
  • gez: Ge’ez
  • eng: English

Citation

If you use this dataset, please cite our paper:

@inproceedings{ademtew-birbo-2024-age,
    title = "{AGE}: {A}mharic, {G}e{'}ez and {E}nglish Parallel Dataset",
    author = "Ademtew, Henok  and
      Birbo, Mikiyas",
    editor = "Ojha, Atul Kr.  and
      Liu, Chao-hong  and
      Vylomova, Ekaterina  and
      Pirinen, Flammie  and
      Abbott, Jade  and
      Washington, Jonathan  and
      Oco, Nathaniel  and
      Malykh, Valentin  and
      Logacheva, Varvara  and
      Zhao, Xiaobing",
    booktitle = "Proceedings of the Seventh Workshop on Technologies for Machine Translation of Low-Resource Languages (LoResMT 2024)",
    month = aug,
    year = "2024",
    address = "Bangkok, Thailand",
    publisher = "Association for Computational Linguistics",
    url = "https://aclanthology.org/2024.loresmt-1.14",
    doi = "10.18653/v1/2024.loresmt-1.14",
    pages = "139--145",
    abstract = "African languages are not well-represented in Natural Language Processing (NLP). The main reason is a lack of resources for training models. Low-resource languages, such as Amharic and Ge{'}ez, cannot benefit from modern NLP methods because of the lack of high-quality datasets. This paper presents AGE, an open-source tripartite alignment of Amharic, Ge{'}ez, and English parallel dataset. Additionally, we introduced a novel, 1,000 Ge{'}ez-centered sentences sourced from areas such as news and novels. Furthermore, we developed a model from a multilingual pre-trained language model, which brings 12.29 and 30.66 for English-Ge{'}ez and Ge{'}ez to English, respectively, and 9.39 and 12.29 for Amharic-Ge{'}ez and Ge{'}ez-Amharic respectively.",
}
Downloads last month
47