audio
audioduration (s) 1.79
27.3
| text
stringlengths 11
198
|
---|---|
ያንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ጐንደር ተምረዋል። |
|
የተለቀቁት ምርኮኞች በአካባቢያቸው ሰላማዊ ኑሮ እንዲኖሩ የትራንስፖርትና መጓጓዣ ገንዘብ ተሰጥቷቸው መሸኘታቸውን አመልክቶ በየዞናቸው እንደደረሱ መቃቋሚያ እንደሚሰጣቸውም አስታውቋል። |
|
በአዲስ አበባው ስታዲየም በተካሄዱት ሁለት ግጥሚያዎች በመጀመሪያ የተገናኙት መድንና ሙገር ሲሚንቶ ሲሆኑ በውጤቱም ሶስት ለሶስት ተለያይተዋል። |
|
ወሬውን ወሬ ያደረጉ ምስጢረኞች ናቸው። |
|
ኢትዮጵያዊቷ በብሄራዊ ባህላዊ አለባበስ ከአለም አንደኝነትን ተቀዳጀች። |
|
ከትምክህት እንዳይቆጠርብን እንጂ በአለም ታሪክ ውስጥ በነጮች ያልተረገጠች አገር ኢትዮጵያ ናት። |
|
እህቶቹ የኤርትራ ዜጐችና የሻእቢያ ደጋፊዎች ናቸው። |
|
እናንተም መቀበሪያ እንዳታጡ ተጠንቀቁ። |
|
አንቶኔሊ በአጼምንሊክ ፊት የፈጸመው ድፍረት በኢጣሊያን ምክር ቤት አስተቸው። |
|
ግን ወደ ኋላው ላይ ኢሳያስ እንደልማዳቸው ሁሉንም የመልከፍ ዲፕሎማሲያቸው እስራኤልንም ያስወርፋቸው ጀመር። |
|
ከየአቅጣጫው እየደረሷቸው ያሉ መረጃዎች አሳሳቢ ችግሮች እየደረሱ መሆናቸውን የሚጠቁሙ መሆናቸውን ፕሬዝዳንቱ ተናግረዋል። |
|
ከማወቁ በፊት እንደተበጠበጠ ገበያ እንዳይበታተን ይህ ነው አጀንዳችን ሌላ አጀንዳ የለንም። |
|
ኢትዮጵያም ሰራዊቷ በኤርትራ እንደሚገኝ አልካደችም። |
|
ላቁኦተ ትምህርት ቤት መንገድና ሆስፒታል ተገንብቷል። |
|
ኦስትሪያን በሀገሩ አንድ ለዜሮ አሸንፎ ሶስት ነጥብ ይዟል። |
|
ሁሴን አይዲድ እንደገለጹት ኢትዮጵያ ሁኔታዎች ከተመቻቹላት ሶማሊያን ከመውረር ስለማትመለስ ከእርቁ ይልቅ ሶማሊያን ከኢትዩጵያና ኢትዮጵያ ካደራጀቻቸው ሀይሎች ለመጠበቅ መዘጋጀት ያስፈልጋል። |
|
በሙስና ክስ የተመሰረተባቸው ነጋዴዎች መገናኛ ብዙሀንን ከሰሱ። |
|
ኢትዮጵያ የመንና ሱዳን ኢሳያስን ለማውረድ ተስማምተዋል ተባለ። |
|
ለማን አቤት ማለት እንደሚቻልም ግራ ገብቶናል በማለት ነጋዴዎቹ ብሶታቸውን ገልጸዋል። |
|
በኢትዮጵያውያን ብቻ ሳንወሰን የኢትዮጵያ ወዳጆች የሆኑ የኢትዮጵያ ታሪክ አዋቂዎችም በውጪ የሚገኙ በዚህ ስራ ላይ ተሳታፊ እንዲሆኑ ጥረት አድርገናል። |
|
ኢትዮጵያ ውስጥ የነበሩት ኤርትራውያንም ተመሳሳይ እድል ነበራቸው። |
|
የደህንነት ኢሚግሬሽንና ስደተኞች ባለስልጣን ሰራተኞች በበኩላቸው ተጓዦቹ ሰነዱን እንዲያሟሉ ለቀይመስቀል ኮሚቴው ማስታወቃቸውን ተናግረዋል። |
|
ሁለት መቶ ሺ ያህሉ ደግሞ አብዛኛዎቹ ሲሰደዱ ቀሪዎቹ ሞተዋል ወይንም ተሸሽገዋል። |
|
ዛሬም ደግመን ይህንኑ እንላለን። |
|
በቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ጸረናርኮቲክ የቁጥጥር ክፍል አደገኛ እጾች አዘዋዋሪዎች ኢትዮጵያን መሸጋገሪያ እንዳያደርጓት ማሳሰቡን በዘገባው አስፍሯል። |
|
ዘጠና ሁለት ኢትዮጵያውያን የደረሱበት ጠፉ። |
|
መረጃ ያልተገኘባቸው ቤታቸው ናቸው በማለት ምላሽ ሰጥተዋል። |
|
ኮንፍረንሱን የመሩት ስር ዊሊያም ራሪ አዲስ ፎረም ለአፍሪካ ኢንቬስተመንት አዲስ ራእይ እንደሆነ ገልጸዋል። |
|
መላእክት ያጀቡት ህጻን ቦረና ህጻናትን የሚጠብቁና የሚንከባከቧቸው መላእክት አሉ ይባላል። |
|
እውቅናን መጐናጸፍ መጥፎ ጐን እንዳለው በሚገባ ተረድቻለሁ። |
|
እውቅናን ማግኘቴ ለእኔ ትልቅ ክብር ነው። |
|
ምን ለማለት ነው ግልጽ አድርገው። |
|
ከዚያ በተጨማሪ የስልጠናውን ሂደት የሚያሻሽልላቸው ይሻሉ። |
|
ጨዋታው ቀጥሎ ፔናልቲ ውስጥ ቺላቬርት ኳስ ያገኝና ሳያውቅ ለፓሌርሞ ያቀብለዋል። |
|
አንዋር ጊዮርጊስ ሊገባ ነው። |
|
ሆን ተብሎም እየተደረገ ብኝ ነው። |
|
ጨዋታው የሚከናወነው ሚያዝያ አስራ ስምንት ቀን ነው። |
|
ኢንጂነር ግዛው ተክለማሪያም ግልጽ ባልሆነ ምክንያት ከተጫዋቾቹ ጋር ሳይተዋወቁ ቀርተዋል። |
|
ደንቡን ያጸደቀው የፌዴራል እስፖርት ምክር ቤት ነው። |
|
ያንንማ ፕሮግራም ያወጡት እኮ እነ ክቡር አቶ ይድነቃቸው ተሰማ ናቸው። |
|
እንዲያውም እንደሚወራው ሊፒ ጁቬንትስ ዘንድሮ ለቻምፒየንስ ሊግ ድል ማብቃትና ስማቸውን መጠበቅ ነው አላማቸው። |
|
ሞዛምቢክን ያሸነፈው ታዳጊ ቡድናችን ትላንት ጠዋት አዲስአባ ገባ። |
|
በአቶ ወንድሙ እምነት ኢትዮጵያውያኑ በአገራቸው የተደላደለ ኑሮ ሊኖሩ በቻሉ። |
|
ስንትና ስንት ጀግኖች እንደወጡ ቀርተዋል። |
|
በኢትዮጵያ በድርቅ ለተጐዱ እስካሁን የተገኘው አርባ ሺ ዶላር ብቻ ነው። |
|
ተጨማሪ የኢትዮጵያ ወታደሮች ሰሞኑን ሱማሊያ ገቡ። |
|
ጠቅላይ ሚኒስትሩ አዲስ አበባ ውስጥ ለሚገኙ ዲፕሎማቶች ማብራሪያ በሰጡበት ወቅት ወረራው በሰላማዊ መንገድ ሊወገድ ስለመቻሉ እስካሁን ፍንጭ አለማየታቸውን ገልጠዋል። |
|
የኢትዮጵያ ና የኤርትራ ባለስልጣናት ነገ ይገናኛሉ። |
|
በስምንት ነጥብ ሰባት ሚሊዮን ብር እዳ ክስ ሊመሰረት ነው። |
|
የኢትዮጵያ ሚሊሺያዎች የኬንያን ድንበር ጥሰው ጉዳት ማድረሳቸውን እናውቃለን ብለዋል። |
|
ሚኒስትሩ አቶ ስዩም መስፍንን ለማሳመን እየጣሩ መሆኑን ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸውምንጮች ተናግረዋል። |
|
ይህም በኢትዮጵያ የዋጋ መውደቅን ያስከትላል። |
|
ምርጫችን ደግሞ የማያቋርጥ ስደት ሆነ። |
|
ወደ ትንተና ውስጥ ነበር የገባው። |
|
እንዲህ እንደሱ የማከብራቸው ሰዎች ብዙ አይደሉም። |
|
ማን ሞቶ ማን ነጻ እንዲወጣ ነው የሚፈለገው እዚህ አገር ውስጥ እያንዳንዳችን ለራሳችን መቆም አለብን የሚሉ ነበሩ። |
|
በዋሽንግተን ዲሲና በአካባቢዋ ማለትም በሜሪላንድና በቨርጂኒያ ስቴቶች ላሉ ኤርትራውያንና ለኢትዮጵያውያንም ጭምር ለፕሮፖጋንዳ የሚጠቅመው የሬዲዮ አገልግሎት ጀምሯል። |
|
አስከሬን አጃቢዎች በዱላ ተደበደቡ። |
|
ህገወጥ ግድያና እስራት እንዲቆም ተጠየቀ። |
|
ሻእቢያ ከስድስት መቶ በላይ ኢትዮጵያውያን አስሮ እያሰቃየነው። |
|
መንግስት በኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ላይየተከሰቱ የፖሊሲና የአሰራር ግድፈቶችን ለማስወገድ እርምጃ መውሰዱ ከግሉ ኢንቨስትመንት ፍሰት የሚገኘውን ድርሻ እንደሚያሻሽለውም ገለጹ። |
|
እኔ ግን ነፍጠኛም መድፈኛም እንዳልሆኩኝ ልንገራችሁ ብዬ እንጂ ፖለቲከኛ ሳልሆን አሽሙረኛ ነኝ ብዬ እናንተን ላሳምናችሁ አልሞክርም። |
|
ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ የአማራጭ ሀይሎች ሊቀመንበር የዶክተር በየነ ጴጥሮስ ወንድም መሆናቸው ተያይዞ ተገልጿል። |
|
የመስተዳድሩ መግለጫ ከተማዋ ስርነቀል ለውጥ እንደሚያስፈልጋት ገልጾ ህዝቡ በዚህ እንዲሳተፍ ቢጠይቅም ጊዜያዊ መስተዳድሩ የመዋቅር ለውጡን ያስፈጽማል ተብሎ አይጠበቅም። |
|
ለወደፊቱ በሚዘጋጀው ጉባኤ የበኩሌን ሀሳብ ለካድሬው ይዤ አቀርባለሁ። |
|
ኤኤፍፒ ከሶስት ሺ በላይ የኤርትራ ኩናማዎች ወደ ኢትዮጵያ ሸሽተው በመግባት የኤርትራ ሰራዊት በሀይል እየመለመላቸው ነው ሲሉ ውንጀላ ሰንዝረዋል። |
|
ዋናው አላማችን አባላቶቻችን በስፖርቱ ተሳታፊ እንዲሆኑና ለሀገራችን ስፖርት የበኩላቸውን አስተዋጽኦ እንዲ ያበረክቱ እንጂ እንደአንዳንድ ክለቦች ድርጅትን ለማስተዋወቅ አይደለም። |
|
በማጠቃለያውም በእርዳታ አሰባሰቡ ወቅት ኢህአዲግ በበጐ አይን የማይመለከታቸውና በአሸባሪነት ጠርጥሬያቸዋለሁ የሚላቸው ኢትዮጵያውያን የህግ ታራሚዎች ሳይቀሩ በእርዳታው ተሳትፎ ማድረጋቸውን አመልክቷል። |
|
አውደ ጥናቱ ችግሩን ለመቅረፍ የተጀመሩ ጥረቶችን ለማገዝ የሚያስችል እንደሆነም ገልጸዋል። |
|
የሚሆነው እውነተኛ ወሬ ዜና ነው። |
|
ይሄንኛውን አዋጅ እንዴት እንደተቀበሉት ባናውቅም ቅሉ እንዲህ ተነቦ ነበር። |
|
ኢህአዲግ ያለተወዳዳሪ ብቻውን ሮጦ ብቻውን ነው ያሸነፈው። |
|
ይህስ ከተጽእኖዎቹ አንዱ ሊሆን አይችልም። |
|
ይሁን እንጂ ውሳኔው ቀደም ብሎ የተጻፈና የተፈረመ በመሆኑ የእለቱን ችሎት እንደማያስተጓጉለው አቶ መንበረጸሀይ ገልጸው ብይኑንና ትእዛዙን ማሰማት ቀጥለዋል። |
|
አስራሁለታችንን ከማእከላዊ ኮሚቴ ለማገድ የተወሰደ እርምጃ ነው። |
|
አዲስ አበባ ውስጥ ያሉት ሰራተኞች ተቃውሞ የሚያቀርቡት ከከተማ ላለመውጣት ነው። |
|
የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በአውሮፕላን እንዳይሳፈሩ ተከለከለ። |
|
ምግቡ ለኢትዮጵያ ሰራዊት እንዳይደርስ ዋስትና መሰጠት አለበት። |
|
የኢትዮጵያ ና የኤርትራ ልኡካን አሜሪካ ውስጥ ሊነጋገሩ ነው። |
|
አጽማቸው አፋር ክልል እንዳረፈም የሚናገሩምንጮች አሉ። |
|
የማህበሩ መሪ ዶክተር ታዬ ወልደሰማያት ማስረጃ በሌለውና ባልተጣራ ምክንያት ለእስር በቅተዋል። |
|
በደጀን ሙስሊሞች ብሩህ ተስፋ ይታያል። |
|
ማክሰኞ አዲስ አበባ ላይ በአስር ሰአት ባንኮች ከትራንስ ኢትዮጵያ ነበር የተጫወቱት። |
|
አናም ዶክተር ሊዲዮ ቶሌዶ ከረዳታቸው ከዶክተር ጆ ሀኪም ዳሞታ ጋር በመሆን ሮናልዶን ወደ ሊላስ ክሊኒክ ይወስዱታል። |
|
ለምሳሌ ዲዮን ደብሊንን ፓትሪክ ኩላይቨርትንን ሮናልድ ዴቦዬርንና የኢንተሩንንዋንክዎ ካኑን ለመውሰድ ድርድር ጀምረው መጨረሻውን ሳያዩት ሞተዋል። |
|
እውን ኢትዮጵያ ቡና ልትገባ ነው ላንተ ያለኝ አድናቆት ፍጹም ልዩ ነው። |
|
ካፍ በግንቦት ወር ለሶስት እጩ ኢንስትራክተሮች በግብጽ ኮርስ እንደሚሰጥ አያይዘው አስረድተዋል። |
|
በኔ ላይእምነት እንዳለው ገለጸልኝ። |
|
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላኖቹን በሁለትና በሶስት አመታት ውስጥ በአዲሶቹ ለመተካት እቅድ እንዳለው ገለጠ። |
|
እርስዎስ ንግድዎን ለማስፋፋት ይኸንን የመገናኛ መሳሪያ አስበውበታልን። |
|
ኩባንያው ሰባአንድ ነጥብ ሰማኒያ አምስት አክሲዮኖች ሲኖሩት እያንዳንዷ አክሲዮን አምስት ሺ ብር ዋጋ አላት። |
|
የመንግስት መዋቅሮች ደካሞች ናቸው። |
|
አንዳንዴም ሲያቃዣቸው የጐሰኛ ኢትዮጵያን ፈጥረናል ህዝቦች ፈንጥዘው በኢትዮጵያዊነታቸው ኮርተው ተቀብለውናል ለማለት ይዳዳቸዋል። |
|
ስለዚህም እንደገና የረሀቡን ቁልቁለት ይያያዘዋል። |
|
እነዚህና የመሳሰሉት ድሎች የዚያ ትውልድ አባላት እንደጧፍ በርተው እንደሰም ቀልጠው የተገኙ ድሎች ናቸው። |
|
እድሜዎቻቸው ጠና ያሉ አንድ አዛውንት ገበሬ እንዲህ አሉ። |
|
ስንቅ ማቅረብ እጅግ አዳግቶታል። |
|
እኔም ዛሬ አንድ ያደረገን ምክንያት በመፈጠሩ ደስብሎኛል። |
|
እነሆ ከአስር አመት በኋላ ሼህ አላሙዲን ያቺን ወጣት እዚያው የተዋወቁበት ዋሽንግተን ውስጥ በደመቀ ሰርግ አገቧት። |
|
አለቃ የጻፏቸው መጽሀፍት ውድና ጣፋጭ ከመሆናቸው የተነሳ በህትመታቸው ወቅት ገዝተው ከሚጠቀሙት ብልህዎች በስተቀር ዘግይተው የሚፈልጓቸው ሰዎች አያገኟቸውም። |
End of preview. Expand
in Dataset Viewer.
README.md exists but content is empty.
- Downloads last month
- 266