ml-superb-subset / ml_superb_subset /amh /transcript_10min_test.txt
Tolulope
cleaning more data
797c4d4
ALFFA_amh_000189 tr_1257_tr13058 ስለ ኢትዮፕያ ነጻ ፕሬስ መረጃዎች ን ያከማ ቻል ያ ከፋፍ ላል
ALFFA_amh_000190 tr_5690_tr57091 ሚስትር ሀ ሚልተን እንደሚ ሉት ንብረቶቹ በ ህጋዊ መንገድ የተገዙ እንጂ የ ተዘረፉ አይደሉም ባይ ናቸው
ALFFA_amh_000191 tr_9125_tr90046 በተለይ ደግሞ የ ኋላው ን ደጀን አንዋር ን ትንሹ ን ፊታውራሪ ኤልያስ ጁሀር ና አንተ ን የማያ ችሁ በተለየ መልኩ ነው
ALFFA_amh_000192 tr_10190_tr099032 ወደፊት ም በዚህ መስክ የተሰማሩ ባለሙያዎች ና የ ህክምና እርዳታ መስጫ ቁጥር ውስን መሆን ህሙማን ን ተከታትሎ ለማዳ ን የሚ ደረገው ጥረት ችግር ላይ ጥሎ ታል
ALFFA_amh_000193 tr_659_tr07059 ህዝብ ና የ መረጣቸው ወኪሎቹ የማያውቋቸው ተግባሮች በ መንግስት ባለስልጣናት በ ጓዳ እንዳይ ፈጸሙ ይፈልጋል
ALFFA_amh_000194 tr_1626_tr17027 የ ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ኤ ዴፓ ነገ ታላቅ ህዝባዊ ስብሰባ በ መስቀል አደባባይ እንደሚ ያካሂድ ትናንት በ ሰጠው መግለጫ አስ ታወቀ
ALFFA_amh_000195 tr_4328_tr44029 ፌዴሬሽናችን በ እውነት ጠንካራ ሆኗል
ALFFA_amh_000196 tr_4017_tr41018 የመን ና ኢትዮጵያ የ ጦር መሳሪያ ዝውውር ን ለ መግታት ተ ደራደሩ
ALFFA_amh_000197 tr_6663_tr67064 ባጭሩ ድርጅታችን እየ በ ከተ ስርአታችን ና አመራ ራችን ባህርይ ውን እየ ቀየረ ሙስና ና ጸረ ዴሞክራሲ ቡትቶ አስተሳሰብ እያዳ ለ ጠን ወደ አዙሪት ወደ ቁልቁለት ና ወደ ፈታ ናቸው ቅራኔ ዎች እንደ ገና መመለስ ጀምረ ናል
ALFFA_amh_000198 tr_303_tr04003 የ ሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ባዘጋጀ ው የ ዚሁ የ ሽልማት ስነ ስርአት የ ሀገሪቱ ከፍተኛ ባለስልጣናት የ ሀይማኖት መሪዎች አምባሳደሮች ና ዲፕሎማቶች እንዲሁም የ ተሸላሚ ዎች ቤተሰቦች ተገኝ ተዋል
ALFFA_amh_000199 tr_5454_tr55055 ለማ ንም እንዳት ናገር እንጂ ኤርትራ ን መኮርኮ ም በ እርግጥ ያስፈልጋ ል
ALFFA_amh_000200 tr_2963_tr30064 ለዚህ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ከ ዋለው ገንዘብ ከፊሉ ን የ ኩዌት መንግስት እንደ ሸፈነ ሲ ታወቅ ለ ጠቅላላ ፕሮጀክቱ ማከናወኛ ስልሳ ሁለት ሚሊዮን ዶላር ወጪ ሆኗል
ALFFA_amh_000201 tr_1878_tr19079 ዜናው አክሎ እንደሚያ ብራራው በ ቅርቡ የተ ለቀቁት የ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች አዲስ አበባ እንደ ገቡ የ ዩኒቨርስቲ ው ባለስልጣናት ተቀብለው ያነጋገ ሯቸው መሆኑ ተ ዘግ ቧል
ALFFA_amh_000202 tr_1067_tr11068 እነሆ ከ አስር አመት በኋላ ሼህ አላሙዲ ን ያቺ ን ወጣት እዚያ ው የ ተዋወቁ በት ዋሽንግተን ውስጥ በ ደመቀ ሰርግ አገ ቧት
ALFFA_amh_000203 tr_5528_tr56029 ክለቦች ለዚህ የ ሚያደርጉት አስተዋጽኦ ይኖራል ለ ምሳሌ ክለቦቻችን የ ማዘውተሪያ ቦታዎች ን ማመቻቸት አለ ባቸው
ALFFA_amh_000204 tr_10699_tr03116 ጠቅላይ ሚኒስተሩ ዛሬ ም ንም ሳላ ም ን በት ሬት ሬት እያ ለ ኝ ለ ብዙሀኑ ሀሳብ ተገዥ ሆኜ ሄ ጃለሁ እያ ለ በ ሰሞኑ ስብሰባዎች ላይ እንደ ተናገረ ሰምተናል
ALFFA_amh_000205 tr_6886_tr69087 ዜና እ ስፖርት የ ተባለው መጽሄት ለ ማዘጋጀት ሀላፊነት የ ተሰጣቸው ም ሙያተኞች አስፈላጊው ን ድጋፍ ና እገዛ እንደሚደረግ ላቸው ቀደም ብሎ ተ ገልጿ ል
ALFFA_amh_000206 tr_2180_tr22081 የ ፕሬሱ ጉባኤ ቅርንጫፍ ጽፈት ቤት አዲስ አበባ ተከፈተ
ALFFA_amh_000207 tr_118_tr02018 ፕሬዚዳንቱ በ ጉባኤው ላይ የ ኢትዮጵያ ን አቋም የሚያ ንጸባርቅ ንግግር እንደሚያደርጉ ይጠበቃል
ALFFA_amh_000208 tr_4939_tr50040 ይህ ሁሉ ሆነ ና ዚ ዳ ና አዲዳስ ተስማሙ
ALFFA_amh_000209 tr_6843_tr69044 በ አሁኑ ወቅት ነገሮች ተለዋው ጠዋል
ALFFA_amh_000210 tr_5127_tr52028 አሸባሪዎቹ የ እስራት ዘመናቸው ን እንደ ጨረሱ ወደ ኢትዮጵያ እንደሚ ላኩ ፓ ና ዘግ ቧል
ALFFA_amh_000211 tr_5442_tr55043 ዋናው ነገር ፍቅር እና ጽናት ነው
ALFFA_amh_000212 tr_6595_tr66096 ኢትዮፕያ ኤርትራ አገኘሁ የምት ላቸውን እነዚህ ን ግ ዳዮች የ ፈጠራ ስራዎች በ ማለት ውድቅ አድርጋ ለች
ALFFA_amh_000213 tr_3571_tr36072 የ አስተዳዳሪ ውን ቤት ም በ እሳት ለ ማጋየት ተሞክሮ ነበር
ALFFA_amh_000214 tr_470_tr05070 የ አውሮፓ ፓር ሊያ ሜንት በ ኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ሂደት ላይ ያለውን ጥርጣሬ ገለጸ
ALFFA_amh_000215 tr_5469_tr55070 ግን እሳቸው በ ጋገሩ ት ኬክ እራሳቸው ን አ ሳደጉ እንጂ ኢትዮጵያ ን እንዳላ ሳደጉ በምን ቋንቋ ብነ ግራቸው እንደሚ ገባቸው ም አላውቅ ም
ALFFA_amh_000216 tr_5998_tr60099 ፓርላማው የ ፌዴራል መንግስት ሰራተኞች ን ጨምሮ ሶስት አዋጆች ን አ ጸደቀ
ALFFA_amh_000217 tr_9399_tr092081 ይሁን እንጂ ጩኸቱ በደል ባለ በት ሁሉ እንዲ ሰማ እንፈልጋለን
ALFFA_amh_000218 tr_9860_tr096062 የኦሮሞ ተማሪዎች ከ ተመድ የ ስደተኞች ድርጅት አስፈላጊው ን አቀባበል ባለ ማግኘታቸው ምክንያት ለ አደጋ መጋለጣቸው ን ዘገባው ገልጿ ል
ALFFA_amh_000219 tr_8897_tr88058 በ ኢትዮ ኬንያ ድንበር አንዲት ወጣት በ ታጣቂዎች ተገደለ ች
ALFFA_amh_000220 tr_4603_tr47004 እንደ ው ለ ነገሩ የ ወሬ አባቴ ራሱ አንጀቱ ቅቤ እንደ ጠጣ ነገረኝ
ALFFA_amh_000221 tr_10246_tr099088 ወደ ጂጂጋ በሚ ወስደው መንገድ ላይ ብዙ ም ስጥ ስላለ ኩ ይሳ ይበዛ ል
ALFFA_amh_000222 tr_3466_tr35067 በ ሊባኖስ ኢትዮጵያውያ ን ስደተኞች የሚደርስ ባቸውን ችግር ለ መታደግ በ ኢትዮጵያ ና በ ሊባኖስ መንግስታት መካከል የ ሁለትዮሽ ስምምነት መፈረም እንዳለበት በ ሊባኖስ ኢትዮጵያ ካውንስል ጄኔራል አስ ታወቁ
ALFFA_amh_000223 tr_6134_tr62035 የሚ ያውቁት ሰዎች ግን ምክንያቱ ን አውቀው ታል
ALFFA_amh_000224 tr_589_tr06089 የ ሶማሊያ ስደተኞች ወደ ኢትዮጵያ እየ ጐረፉ ነው
ALFFA_amh_000225 tr_10043_tr098005 የ ጋና ው ፕሬዚዳንት ኢትዮጵያ ና ኤርትራ የ ድንበር ው ዝግባ ቸውን በ ሰላም እንዲ ፈቱ ጥሪ ማቅረባቸው ተገለጠ
ALFFA_amh_000226 tr_3893_tr39094 በ እርግጥ ግን ተዋርደ ናል ኩር ር ኩር ር ብዙዎቻችን የ ኢትዮጵያዊ ነት ቅድስና ና ክብር እየ ሸሸ ን ሰዎች ም ይህንን የ ተፈጥሮ ጸጋ ችንን እየገፈ ፉት መሄዳቸው ን አንስተ ናል
ALFFA_amh_000227 14_d514036 በ ህግ መድረክ የ ተደረገው ትግል ፍትህ ተገኘበት ም አልተገኘ በት ም ወጪ የሚደረግ በት ነው
ALFFA_amh_000228 tr_3474_tr35075 ኮልፌ በሰው የተሞላ አዳራሽ ውስጥ ከተቱ ን
ALFFA_amh_000229 17_d517021 ጦርነቱ እንደ ገና ሊ ቀሰቀስ ይችላል
ALFFA_amh_000230 tr_7349_tr74050 ሌላው ጠበቃ በ ክሱ ማመልከቻ ላይ የ ጸረ ሙስና ኮሚሽን ስ ም ከ መጠቀሙ ውጪ ክሱ ሙስና ን ፈጽሞ እንደማ ያመለክት ተናግረ ዋል
ALFFA_amh_000231 tr_1687_tr17088 እነዚህ ገና ፕሮፌሽናል አለም ውስጥ በ ቅርቡ የ ገቡት ን ወጣቶች ኢንተር እየ ተጠቀመ ባቸው ነው
ALFFA_amh_000232 tr_3449_tr35050 የኤርትራ መንግስት በትላንትናው እ ለት አርፋ ዱ ላይ በ ም እራ ባዊ ግዛቴ ውስጥ ድብደባ ፈጸሙ ብኝ ስትል ኤርትራ ማስታወቋ ን የ አገሪቱ ሬድዮ ማምሻው ን ገለጸ
ALFFA_amh_000233 12_d512038 በተለይ ከ ኢሀዴግ ባለስልጣኖች ጋር አብረው ሲ ሰሩ ና ሲ ያሴሩ ብዙ አመት ቆይ ተዋል
ALFFA_amh_000234 tr_7036_tr71037 ይህን ሁኔታ ሳ ያሟሉ የ ደሞዝ ጭማሪ ና የ ጥቅማ ጥቅም ጥያቄዎች ን ማቅረባቸው ን ተያይዘው ታል
ALFFA_amh_000235 tr_4305_tr44006 የ ኛ ሀሳብ ና ምኞት በ እነዚህ ወንዞች ላይ አስተማማኝ የ ውሀ ፕሮጀክቶች ን ማቋቋም ነው
ALFFA_amh_000236 tr_7230_tr73031 የ አውሮፓ ክለቦቹ ከፍተኛ ገንዘብ ስላ ላቸው መተው እንደሚ ያስቸግሩ ህ የ ታወቀ ነው
ALFFA_amh_000237 tr_8412_tr84053 እኛ ም በ ተሰጠው አስተያየት እንስማ ማለን
ALFFA_amh_000238 tr_1319_tr14020 ሚድሮክ የ ሀይል ማመንጫ ሊ ገነባ ነው የ ተባለው ስህተት ነው
ALFFA_amh_000239 tr_3285_tr33086 ምክንያቱ ም ተተኪ አትሌቶች ሊ ገኙ የሚችሉት ከ ክለቦች ና ከ ታች ጀምሮ በሚያ ሰለጥ ኗቸው አሰልጣኞች አማካኝነት ነው
ALFFA_amh_000240 11_d511026 ኢትዮጵያ ሰላም ፈላጊ በ መምሰል እያደረገች ያለችው ን ደባ ለ ማምከን ና ሶስተኛው ን ዙር ወረራ ለ መደምሰስ ዝግጁ ነን ሲሉ ም ተደም ጠዋል
ALFFA_amh_000241 tr_3563_tr36064 ይህም አንድ ኮሚኒቲ ካለ ያን ንም ላለ መከለል ና ወንዝ ም ካለ ላለ ማቋረጥ በ መሳሰሉ ሁኔታዎች የሚታይ መሆኑን ጠቁ መዋል
ALFFA_amh_000242 tr_2964_tr30065 እንደ ውም አንድ ከፍተኛ የ አፍሪካ ዲፕሎማት የ ሚስተር የማነ ገብረአብ ወደ አዳራሹ መግባት ኢን ቮለንተሪ ዳንስ የ ግዳጅ ዳንስ ሲሉ አሽሟ ጠዋል
ALFFA_amh_000243 tr_3109_tr32010 ኢ ዲሞክራሲያዊ ስርአት ን እየ ታገሉ አብሮ መኖር የ ኢትዮጵያ ታሪክ ሆኗል
ALFFA_amh_000244 tr_7683_tr77084 ዋናው በ አእምሮ ህ ጥሩ መሆን ብቻ ነው
ALFFA_amh_000245 tr_8953_tr88114 አሜሪካ ዜጐቿ እንዲ ወጡ ስታ ስጠነቅቅ ነበር
ALFFA_amh_000246 tr_314_tr04014 በ ደቡብ ህዝቦች ክልል ሶስት መቶ አስራ ሶስት ሺ አማራ ዎች ሁለት መቶ ስድስት ሺ ኦሮሞዎች አሉ
ALFFA_amh_000247 tr_6303_tr64004 እንደ ዋ ና ስራ አስኪያጅ ነታቸው መስራት የሚ ገባቸው ን እንዳይ ሰሩ በ አባገሪማ ና በአባ ጳውሎስ በመ ገደ ባቸው እየ ከነከናቸው እንደሆነ ም ተጨማሪ አስተያየቶች እየተ ሰነዘሩ ነው
ALFFA_amh_000248 tr_7061_tr71062 በ ተለያዩ አጋጣሚ ዎች በ እጃቸው የገባ ውን ገንዘብ በ ሳኡዲ ባንክ ማስቀመጣቸው ን በ እርግጠኝ ነት የሚናገሩ ት እነዚህ ምንጮች አያይዘው እንደ ገለጹት ከ ትግል በኋላ ጥያቄ ው ተነስቶ ነበር
ALFFA_amh_000249 tr_4173_tr42074 የ ህብረት ኢንሹራንስ ኩባንያ በዚህ መመሪያ ምክንያት ችግሮች ከ ተፈጠረ ባቸው አንዱ ነው
ALFFA_amh_000250 tr_1501_tr16002 ዲፕሎማቶች ን ዋቢ ያደረገው ዘገባ እንዳ መለከተው በ ስብሰባው በ ሁለቱ ወገኖች መካከል ያለው አለ መግባባት ይፈ ታል ተብሎ ታ ም ኗል
ALFFA_amh_000251 tr_8971_tr89012 እንደ ተፈለገው ና እንደ ታቀደው ም ጠቅላላ የኤርትራ ራዳር ና ጸረ አውሮፕላን ወደ መንደፈራ ወደ አዲቀይህ ሊ ያተኩር ችሏል
ALFFA_amh_000252 tr_2827_tr29028 አሁን ም ቢሆን ኤርትራውያን ወንድሞቻችን ና እህቶቻችን መሆናቸው ን አምናለሁ
ALFFA_amh_000253 tr_693_tr07093 የ ኛ ም መንገዳችን ያው ይመ ስላል
ALFFA_amh_000254 tr_10297_tr100019 ከርከሮ አስራ ስ ባት ሰው ፈጀ
ALFFA_amh_000255 tr_3250_tr33051 ከ ግለሰቦች ደግሞ ፕሮፌሰር አስራት ና ጓደኞቻቸው ዶክተር ታዬ ወልደሰማያት ና ጓደኞቻቸው የ ነጻው ኘሬስ ጋዜጠኞች አበራ የማነ አብ ና ሌሎች ም የ ትግል ተምሳሌ ቶች ናቸው
ALFFA_amh_000256 tr_9057_tr89098 ኤርትራ ከ ሱዳን ግንባር አንድ ክፍለ ጦር በ ማነቃነቅ ወደ ጾረና ማስገባቷ ና የ አክሱም ታሪካዊ ቅርሶች ንና የ አድዋ ን ኢንዱስትሪዎች ለ ማጥቃት ማቀዷ ን መረጃ ደርሶ ናል
ALFFA_amh_000257 tr_7471_tr75072 ድራማው የተዘጋ ው በ ሞኞች አን ጐል ውስጥ እንጂ በ ሚሊዮኖች አን ጐል አይደለም
ALFFA_amh_000258 tr_9968_tr097050 ሙገር ጥሩ ቁመና ና ተመሳሳይ የ ኳስ ችሎታ ያ ላቸው ወጣት ተጨዋቾች ን አሰባ ስቧል
ALFFA_amh_000259 tr_762_tr08062 እኔ ግን ነፍጠኛ ም መድፈኛ ም እንዳል ሆ ኩኝ ል ነገራችሁ ብዬ እንጂ ፖለቲከኛ ሳል ሆን አሽሙረኛ ነኝ ብዬ እናንተ ን ላሳምናችሁ አል ሞክር ም
ALFFA_amh_000260 tr_5752_tr58053 በ ኢትዮጵያዊ ነት መንፈስ ና ይኸው ባስ ገኘ ልን ተጨባጭ ስልጣኔ ላይ ተ መስርተን ብቻ ነው ወደፊት ለ መራመድ የምን ችለው
ALFFA_amh_000261 tr_6073_tr61074 አዲስ የ ተቋቋመው ሆር ን ኢንተርናሽናል ባንክ ስራው ን ሊ ጀምር ነው
ALFFA_amh_000262 tr_8783_tr87064 የ ኢትዮጵያ ህግ ባለሙያ ሴቶች ማህበር ታገደ
ALFFA_amh_000263 tr_5698_tr57099 ቢሮው እንደ ገለጸው በ ህገ ወጥ መንገድ ተገንብ ተዋል ተብለው የ ፈረሱ ት ግንባታ ዎች ንብረት ተ ሰብስቦ ለ መስተዳድሩ ገቢ ሆኗል
ALFFA_amh_000264 tr_3319_tr34020 ሌሎች ም የ ባለ ሀብቱ ኩባንያዎች በ በኩላቸው በልዩ ዲዛይን የሚሰሩ ብሎኬ ቶችን ና ቀለሞች ን እንደሚ ያቀርቡ ለማወቅ ተችሏል
ALFFA_amh_000265 tr_5974_tr60075 ሶስት ተቃዋሚ ድርጅቶች በ ትምህርት ቀውስ መንግስት አስቸኳይ እርምጃ እንዲ ወስድ ጠየቁ
ALFFA_amh_000266 tr_3161_tr32062 አቡነ ጳውሎስ ስለ ሟች በ ማሞካሸት የተ ነገሩት ስህተት ና ማንነቱ ን ባለ ማወቃቸው አል ያ ም ምስጢራዊ ና ግላዊ የሆነ ጥቅም ወይም ፍቅር እንዳለ የሚ ያመለክት እንደሆነ ም ተጠቁ ሟል