Datasets:

Modalities:
Text
Formats:
json
ArXiv:
Libraries:
Datasets
pandas
License:
uhura-arc-easy / am_dev.json
ebayes's picture
Upload 18 files
08840c0 verified
raw
history blame
55.8 kB
[
{
"answerKey": "B",
"id": "ACTAAP_2010_7_15",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"ቡሹም ማኜታይዝ ተደርጎ መሆን አለበት",
"የምድር ማግኔቲክ ፊልድ መርፌውን ተጽእኖ አድርጎበታል",
"በጎድጓዳ ሰሃኑ ውስጥ ያለው የማግኔቲክ ሞገድ መርፌው ላይ ተጽእኖ አድርጎበታል።",
"መምህሩበጎድጓዳ ሰአኑ ደቡብ አቅጣጫ ማኜት አስቀምጦ ይሆናል።"
]
},
"question": "የአሊሻ መምህር መርፌው እንዲንሳፈፍ ቡሽ ላይ አንድ መርፌን አጣበቀ። ከዚያም መርፌውን ማግኔታይዝ ለማድረግ ማኜት ተጠቀመ። መርፌውም በውሃ የሞላ ጎርጓዳ ሰሃን ውስጥ ሲቀመጥ አቅጣጫዉን ወደ ሰሜን ቀየረ። መርፌው ወደ ሰሜን የጠቆመበትን ምክንያት የተሻለ የሚገልጸው የትኛው ነው?"
},
{
"answerKey": "A",
"id": "ACTAAP_2013_5_16",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"የእጽዋት ህዋሶች ክሎሮፕላስትን ይይዛሉ።",
"የእንስሳት ህዋሶች ኒኩለስ እያጡ ነው። ",
"የእጽዋት ህዋሶች ብቻ ሴል መንብሬ አላቸው።",
"የእንስሳት ህዋሶች ጠንካራ የግርግዳ ቅርጽ አላቸው።"
]
},
"question": "ስለህዋሶች ልክ የሆነው የትኛው ነው?"
},
{
"answerKey": "A",
"id": "ACTAAP_2014_7_6",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"የነርቭ ስርአት",
"የኢንዶክሪን ስርአት",
"ስርአተ አተነፋፈስ",
"ስርአተ እንሽርሽሪት"
]
},
"question": "የእግር ኳስ ተጫዋቾች ኳሱን ወደ ግብ ለመምታት የጡንቻ ስራታቸውን ይጠቀማሉ። ጡንቻቸውን የሚያስተባብረው የትኛው የሰውነት ስራት ነው?"
},
{
"answerKey": "C",
"id": "AIMS_2008_8_8",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"ጀሲካ ሁለቱንም ጅኖቿን ከአባቷ ወርሳለች ። ",
"ጀሲካ ሁለቱንም ጅኖቿን ከእናቷ ወርሳለች ። ",
"ጀሲካ ከእያንዳንዱ ወላጅ አንድ ረሰሲቭ ጅን ወርሳለች ። ",
"ጀሲካ ከእያንዳንዱ ወላጅ አንድ ዶሚናንት ጅን ወርሳለች ። "
]
},
"question": "ጀሲካ ፈዘዝ ያሉ አይኖች ካሏት (bb) እና ሁለቱም ወላጆቿ ጥቁር አይኖች ካሏቸው(Bb). የትኛው ማብራሪያ ልክ ነው?"
},
{
"answerKey": "D",
"id": "AIMS_2008_8_9",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"ረሰሲቭ የጅን አይነቶች ሁልጊዜም በዘር ውስጥ ይታያሉ።",
"የሚታዩ ባህሪያት ለእያንዳንዱ የቤተሰብ አባላት ተመሳሳይ ናቸው።",
"የበላይ የሆኑ የጅን አይነቶች ሁልጊዜም ከሁለቱም ወላጆች ይወረሳሉ። ",
"የሚታዩ ባህሪያት በእያንዳንዱ ወላጅ የበላይ እና ረሰሲቭ የጂን አይነቶች ላይ ይወሰናሉ።"
]
},
"question": "ስለሰው የጀነቲክ ባህርያት እውነት የሆነው አባባል የትኛው ነው?"
},
{
"answerKey": "C",
"id": "AKDE&ED_2012_8_43",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"ጸጉር እና ክንፎች",
"ስንጥቦች እና እግር",
"ጸጎች እና ክንፎች",
"እርጥብ ቆዳ እና እግር"
]
},
"question": "ወፍን ከሌሎች ባለአከርካሪዎች የሚለዩት ሁለት ባህሪያት የቶቹ ናቸው?"
},
{
"answerKey": "D",
"id": "CSZ20680",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"ፕላኔት",
"አስትሮይድ",
"ሜቲዮር",
"ኮሜት"
]
},
"question": "በዋናነት ከበረዶ የተዋቀረ ቁስ ፀሃይን በሞላላ መንገድ እየዞረ ነው። ይሄ ቁስ ሊሆን የሚችለው"
},
{
"answerKey": "A",
"id": "LEAP_2001_4_10239",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"የመሬት ስበት ",
"ኢሌክትሪሲቲ",
"ሰበቃ",
"መግነጢስ"
]
},
"question": "ጄኒ የእግር ኳሷን ከኮረብታው ጎን መሬት ላይ አስቀመጠች ። የእግር ኳሱን ከኮረብታው ላይ እንዲንከባለል ያደረገው ሃይል ምንድን ነው?"
},
{
"answerKey": "A",
"id": "MCAS_2000_4_6",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"ተንቀሳቃሽ ስልክ",
"ቴሌቪዥን",
"ፍሪጅ",
"አውሮፕላን"
]
},
"question": "የትኛው ቴክኖሎጂ በቅርብ ጊዜ ተሰራ?"
},
{
"answerKey": "A",
"id": "MCAS_2002_5_12",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"መላመድ",
"መርቆት",
"መሰደድ",
"በመተኛት ሃይልን መቆጠብ"
]
},
"question": "ግመሎች በጀርባቸው ስብን የሚያከማቹበት ሻኛ ስላላቸው ያለ ምግብ ለብዙ ቀናት እንዲኖሩ ያስችላቸዋል።"
},
{
"answerKey": "B",
"id": "MCAS_2004_5_12",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"የደረቁ ቅጠሎች",
"ፎም ብሎኮች",
"የፕላስቲክ መጠቅለያ",
"ዲንጋይ ጨው"
]
},
"question": "በቅኝ ግዛት አሜሪካ፤ ሰዎች ምግቦቻቸው ትኩስ እንዲሆኑ ለማድረግ በረዶ ይጠቀሙ ነበር። በክረምት ወቅት በረዶውን ከሃይቆች እና ከኩሬዎች ቆርጠው በረዶውን በበረዶ ቤት ያከማቻሉ። በረዶው እንዳይቀልጥ አንዳንዴ ደረቆት እንደመከላከያ ይጠቀሙ ነበር። ዛሬ የበረዶ ቤት መገንባት ከፈለጉ ከሚከተሉት ውስጥ እንደ ኢንሱሌተር ለመጠቀም በጣም ጥሩው የትኛው ነው?"
},
{
"answerKey": "A",
"id": "MCAS_2011_5_17662",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"የውቅያኖስ ውሃ ይተን እና ከዚያም በአየር ላይ ይሰባሰባል።",
"የሚጋጩ ሞገዶች ጥቃቅን የውቂያኖስ ውሃ ጠብታዎችን ወደ አየር ይረጫሉ። ",
"የውሃ ፍሳሽ ወደ ውቅያኖስ ይንቀሳቀሳል እና በባህር ዳርቻው አቅራቢያ ይሰባሰባል።",
"የዝናብ ደመናዎች ከውቂያኖስ ውስጥ ይንቀሳቀሳሉ እናም ወደ ባህር ዳርቻ ሲደርሱ ይተናሉ።"
]
},
"question": "በውቂያኖስ አቅራቢያ በምትገኝ ከተማ ውስጥ በበጋ ማለዳ ላይ ብዙውን ጊዜ ጭጋግ ይፈጠራል።ከሚከተሉት መግለጫዎች ውስጥ ይህ ጭጋግ እንዴት እንደሚፈጠር በደንብ የሚያብራራው የትኛው ነው?"
},
{
"answerKey": "A",
"id": "MCAS_2011_8_17695",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"ካርበንዳይ ኦክሳይድ እና ዉሃ ወደ ስኳር እና ኦክስጅን ይቀየራሉ።",
"ስኳር እና ኦክስጅን ወደ ካርበንዳይ ኦክሳይድ እና ውሃ ይቀየራል",
"ኦክስጅን እና ካርበንዳይ ኦክሳይድ ወደ ውሃ እና ስኳር የቀየራል",
"ውሃ እና ስኳር ወደ ኦክስጅን እና ካርበንዳይ ኦክሳይድ ይቀየራል።"
]
},
"question": "የትኛው መግለጫ ፎቶሲንተሲስን የተሻለ ይገልጸዋል?"
},
{
"answerKey": "B",
"id": "MCAS_2012_8_23641",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"የባህር ጠለሎች በድሮ ጊዜ ከፍተኛ ነበሩ።",
"የምድር የአየር ጸባይ በጊዜ ተቀይሯል።",
"በምድር ላይ ያሉ አጠቃላይ የፍጥረታት ቁጥር በጊዜ ተቀይሯል።",
"ጠቅላላ ከጸሃይ የሚመጣው ራሲየሽን መጠን በድሮ ጊዜ ከፍተኛ ነበር።"
]
},
"question": "ሳይንቲስቶች በማሳቹሴትስ የበረዶ ግግር እንቅስቃሴ ማስረጃ አግኝተዋል። በዚህ ማስረጃ ከተዘረዘሩት መደምደሚያዎች መካከል የትኛው የተሻለ ነው? "
},
{
"answerKey": "A",
"id": "MCAS_2013_5_17",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"አምፊቢያን",
"ወፎች",
"አጥቢ እንስሳት",
"የሚሳቡ እንስሳት"
]
},
"question": "አንድ የእንሣት አይነት ከእንቁላል ይፈለፈላል፣ ገና በልጅነቱ በስንጥቡ ይተነፍሳል፣እና ሲያድግ በዋናነት በመሬት ላይ ይኖራል። የህ እንስሳ በየትኛው ቡድን ይመደባል?"
},
{
"answerKey": "D",
"id": "MCAS_2013_5_29401",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"ከሃይለኛ ንፋስ የሆነ መነቃነቅ",
"ከሚወርደው ውሃ ግፊት",
"ከሚወርደው ዝናብ እና በረዶ የሆን መሸርሸር",
"በማቀዝቀዝና በማሞቅ የመጣ የአየር ለውጥ"
]
},
"question": " አመት በጉዞ ላይ እያለ ማይክ ከተራራው አጠገብ አንድ ትልቅ ድንጋይ አየ። ድንጋዩም ምንም ስንጥቅ አልነበረውም። በዚህ አመት በመንገዱ ላይ ሲጓዝ በዲንጋዩ ላይ ሁለት ትላልቅ ስንጥቆች አየ። ከሚከተሉት ውስጥ እነዚህ ስንጥቆች እንዲፈጠሩ ምክኛት የሆነው የትኛው ነው?"
},
{
"answerKey": "B",
"id": "MDSA_2010_4_7",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"ጀልባ መጠቀም",
"እርሻ",
"ተራራ መውጣት",
"ማደን"
]
},
"question": "የአየር ሁኔታዎች አንዳንድ ጊዜ ድርቅን ያስከትላሉ። በድርቅ ዐመት ውስጥ የትኛው እንቅስቃሴ የበለጠ አሉታዊ ተጽእኖ ይኖረዋል?"
},
{
"answerKey": "C",
"id": "MDSA_2011_4_8",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"የንፋስ ቅጦች",
"የአየር ሙቀት",
"የውሃ ጥራት",
"የጥዜት መጠን"
]
},
"question": "የሳይንስ ተመራማሪዎች ከ1982 ጀምሮ በፍሬድሪክ ካውንቲ ሜሪላንድ ያለውን የአሲድ ዝናብ መጠን ይቆጣጠሩ ነበር። በፍሬድሪክ ካውንቲ ይኖሩ የነበሩ ሰዎች በአሲድ ዝናብ ተጠቅተው ነበር ምክኛቱም የአሲድ ዝናብ የሚያዛባው"
},
{
"answerKey": "B",
"id": "MEA_2010_8_12",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"ጽንሱ ግማሹን ክሮሞዞሙን ከእናቱ ነው የወረሰው።",
"ጽንሱ ከእናቱ ምግቡን የሚቀበለው በፕላሴንታ ነው።",
"ጽንሱ ከእናቱ ኦክስጅን የሚቀበለው በፕላሴንታ ነው።",
"ጽንሱ እናቱ የተሸከመችውን ልውጠትን ይቀበላል።"
]
},
"question": "የአንዲት እናት በእርግዝና ወቅት ጤናማ ያልሆነ አመጋገብ ለጽንሱ እድገት ለምን ጎጂ እንደሆነ የሚያስረዳው የትኛው መግለጫ ነው?"
},
{
"answerKey": "C",
"id": "MEAP_2005_8_43",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"ጨረቃ ላይ ያነሰ ክብደት አላቸው",
"መጠናቸው ጨረቃ ላይ ይቀንሳል",
"ጨረቃ ከምድር ያነሰ የመሬት ስበት አላት ",
"ጨረቃ ከምድር ያነሰ ሰበቃ አላት "
]
},
"question": "የጠፈር ተመራማሪዎች ከጨረቃ ይልቅ ምድር ላይ የበለጠ ይመዝናሉ ምክኛቱም"
},
{
"answerKey": "D",
"id": "Mercury_178728",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"ኬሚካል",
"ኤሌክትሪካል",
"መካኒካል",
"ኒኩሌር"
]
},
"question": "አንዳንድ ሰባቶሚክ ቅንጣቶች እርስ በእርሳቸው ሲከፋፈሉ ጉልበት ይለቀቃል። ይህ ምን አይነት ጉልበት ነው?"
},
{
"answerKey": "B",
"id": "Mercury_182665",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"ሁለት ቀዳዳ ያለው የምግብ መፍጫ ቱቦ",
"ባዶ የነርቭ የጀርባ ቱቦ",
"ዝግ ስርአተ እንሽርሽሪት",
"አጥንታማ ውስጠ አጽም"
]
},
"question": "ለኮርዴቶች ልዩ የሆነው ባህሪ የቱ ነው?"
},
{
"answerKey": "C",
"id": "Mercury_183190",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"የተኩላ ለቅሶ",
"የትሎች ቀለማት",
"የአሳ ፊን",
"የስኳረሎች አኮርን ማጠራቀም"
]
},
"question": "ከሚከተሉት ውስጥ መዋቅራዊ መላመድ ምሳሌ የሆነው የቱ ነው?"
},
{
"answerKey": "B",
"id": "Mercury_189018",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"የአሲድ ዝናብ",
"መሸርሸር",
"ሃይድሮላይሲስ",
"ኦክሲዴሽን"
]
},
"question": "የመሬት ቅርጾች የሚፈጠሩት እንደ አየር ጠባይ ባሉ አጥፊ ሃይሎች ነው። ከነዚህ ውስጥ የትኛው የአካላዊ አየር ሁኔታ ምሳሌ ነው? "
},
{
"answerKey": "D",
"id": "Mercury_189770",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"ጨረቃ በራሷ ዛቢያ ላይ ስለማትሽከረከር",
"ጨረቃ በቀን አትታይም",
"ጨረቃ ከዙሪቷ ፍጥነት ጋር የሚገጣጠሙ ደረጃዎች አሏት ",
"ጭረቃ ምድርን በምትዞርበት ልክ በራሷ ዛቢያ ላይ ትሽከረከራለች ።"
]
},
"question": "ለምንድነው ከምድር የጭረቃ አንዱ ግማሽ ብቻ የሚታየው? "
},
{
"answerKey": "D",
"id": "Mercury_408929",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"መኸር",
"ፀደይ",
"በጋ",
"ክረምት"
]
},
"question": "በአልፓይን ተራሮች ሸለቆ ውስጥ የሚገኙ አንዳንድ ከተሞች አሉ። በአመቱ በከፊል እነዚህ ቀለሞች ቀኑን ሙሉ ይጨልማሉ ምክንያቱም ተራሮቹ ፀሃይዋን ይጋርዳሉ። መንደሩ በጥላ ውስጥ እንዲቆይ ጸሃይ በየትኛው ሰሞን በሰማይ ላይ ዝቅ ብሏል?"
},
{
"answerKey": "B",
"id": "Mercury_411424",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"የቫዮሊን ጥሬ እቃ",
"የክሩ ንዝረት",
"የቫዮሊኑ እንቅስቃሴ",
"የክሩ ስሪት"
]
},
"question": "ብሩስ በየሳምንቱ አርብ ምሽት ለሲምፎኒው ቫዮሊን ይጫወታል። ከመጫወቱ በፊት ቫዮሊኑ ቅኝት ውስጥ እንደሆነ ለማረጋገጥ እያንዳንዱን ክር ይመታል። ከቫዮሊኑ ለሚወጡት የድምጽ ሞገዶች ዋነኛው ተጠያቂ የትኛው ነው?"
},
{
"answerKey": "C",
"id": "Mercury_7013073",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"እይታ",
"መላምት",
"ማመዛዘን",
"መመራመር"
]
},
"question": "በቤተሙከራ ሙከራ ውቅት የአንድ ተማሪ ግራፎች መረጃ ከተሰበሰበ በኋላ የትኛውን የሳይንሳዊ ዘዴ ደረጃ ይከተላል?"
},
{
"answerKey": "C",
"id": "Mercury_7017080",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"ጉልበት",
"የማስ ቁጥር",
"አቶሚክ ቁጥር",
"የኒውትሮን ቁጥር"
]
},
"question": "ለእያንዳንዱ ንጥረ ነገር አቶም ተመሳሳይ የሆነው ባህሪ የትኛው ነው?"
},
{
"answerKey": "A",
"id": "Mercury_7018200",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"የኒኩለስ አካል ናቸው",
"ከኒኩለስ ውጭ ይገኛሉ",
"ፖዘቲቭ ቻርጅ አላቸው",
"ኔጌቲቭ ቻርጅ አላቸው።"
]
},
"question": "ኒውትሮኖች የአቶም ቅንጣት ሲሆኑ፣ "
},
{
"answerKey": "A",
"id": "Mercury_7024378",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"እጁን መታጠብ",
"ረጅም ጸጉርን ወደኋላ ማሰር",
"ሁሉንም የመስታወት ሽፋኖች ማጽዳት",
"ማቀጣጠያውን ማጥፋት"
]
},
"question": "የላብራቶሪ ምርምሩን ሲያጠናቅቅ አንድ ተማሪ ሊያደርገው የሚገባ ነገር"
},
{
"answerKey": "A",
"id": "Mercury_7038098",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"ሚዛን",
"ማስመሪያ",
"ማይክሮስኮፕ",
"የተሻሻለ ሲሊንደር"
]
},
"question": "አንድ ተማሪ በድንች ቁርጥራጭ እና በጨው ውሃ ሙከራ ያካሂዳል። ተማሪው ከፍተኛ መጠን ያለው የጨው ክምችት የድንቹ ቁርጥራጭ በሚወስደው የውሃ መጠን ላይ የሚያሳድረውን ተጽእኖ ማወቅ ይፈልጋል። የድንች ቁርጥራጮቹን መጠን ለማነፃፀር የትኛው መሳሪያ የተሻለ ነው? "
},
{
"answerKey": "A",
"id": "Mercury_7041948",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"አቶሙ 20 ፕቶቶን አለው",
"አቶሙ 20 ኒውትሮን አለው",
"የፕሮቶን እና ኤሌክትሮን ድምሩ 20 ነው",
"የፕሮቶን እና ኒውትሮን ድምሩ 20 ነው"
]
},
"question": "የአቶሚክ ቁጥሩ 20 የሆነን አቶም የተሻለ የሚገልጸው መግለጫ የትኛው ነው?"
},
{
"answerKey": "D",
"id": "Mercury_7064050",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"ልውጠት",
"መላመድ",
"የባዮሎጂ ልዩነት",
"የስነ ምህዳር መተካካት"
]
},
"question": "በቦታው ያለው አካባቢ ከተበላሸ፤ አንዳንድ ጊዜ የአዲስ ተህዋሲያን ስብስብ የድሮውን የቀድሞዎቹን ስብስብ ቦታ ይይዛል።"
},
{
"answerKey": "A",
"id": "Mercury_7068565",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"ሃላይት ",
"ብር ",
"ወርቅ",
"ኳርትዝ"
]
},
"question": "በእንፋሎት ሂደቶች ውስጥ የሚፈጠረው ማእድን የትኛው ነው?"
},
{
"answerKey": "B",
"id": "Mercury_7069003",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"ከፍተኛ ድምጾች",
"መጤ ተህዋሲያን",
"ጠባብ ኮፊያ መልበስ",
"የቆሸሸ የጆሮ ቱቦ"
]
},
"question": "ለጆሮ ኢንፌክሽን ቀጥተኛ መንስኤ የሆነው የትኛው ነው?"
},
{
"answerKey": "A",
"id": "Mercury_7082688",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"ይራራቃሉ",
"በፍጥነት ይንቀጠቀጣሉ",
"ይበልጥ በዘፈቀደ ይንቀሳቀሳሉ",
"ቀስ በቀስ ይስፋፋሉ"
]
},
"question": "ውሃ ወደ ዜሮ ዲግሪ ሴልሽየስ የሙቀት መጠን ሲቀዘቅዝ እና በረዶ ሲፈጠር፤ የውሃ ሞሎኪውሎች"
},
{
"answerKey": "C",
"id": "Mercury_7083965",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"ድብልቅ",
"የተከፍፋፈለ",
"የተያያዘ",
"የሟሟ"
]
},
"question": "ዉሃ ለመፍጠር ሁለት ሃይድሮጅን አቶም እና አንድ ኦክስጅን አቶም ምን መሆን አለባቸው"
},
{
"answerKey": "C",
"id": "Mercury_7084123",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"ፓይ ቻርት",
"የመስመር ግራፍ",
"ባር ግራፍ",
"የመረጃ ሰንጠረዥ"
]
},
"question": "አንድ ሳይንቲስት ለሰላሳ ቀናት በየቀኑ ለውጦችን ይመለከታል። ሳይንቲስቱም መረጃዎቹን በፒክቶግራም ያዘጋጃል። ከፒክቶግራም አዘገጃጀት ጋር በጣም ተመሳሳይ የሆነው የመረጃ ማሳያ የትኛው ነው?"
},
{
"answerKey": "A",
"id": "Mercury_7086205",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"ተልመዝማዥ",
"ከውሃ የቀለለ",
"መግነጢሳዊ",
"ከአልማዝ የከረረ"
]
},
"question": "ከእነዚህ የብረት አስተኔ ወርቅ ባህሪ የሆነው የትኛው ነው?"
},
{
"answerKey": "C",
"id": "Mercury_7091928",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"ክፍተት",
"ሃዲድ",
"ባህር",
"መንገድ"
]
},
"question": "ሁሉም ሃገራት ለኢኮኖሚ ህልውናቸው እቃዎችን ወደ ሃገር ውስጥ ማስገባት እና ወደ ውጭ መላክ አለባቸው። በመሆኑም ብዙ የደሴት ሃገሮች እቃዎችን ለማጓጓዝ የላቀ ቴክኖሎጂ አዳብረዋል እርሱም እቃዎችን ለማጉጓዝ የሚጠቀሙት"
},
{
"answerKey": "D",
"id": "Mercury_7092348",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"የመድሃኒቱ ከመጠን በላይ መመረት",
"በዝናብ ደን የአለርጂ መጨመር",
"አዲሱን መድሃኒት ለመሞከር የታማሚዎች እጥረት",
"ለደን የዱር ፍጥረታት የምግብ ምንጭ መቀነስ።"
]
},
"question": "ተመራማሪዎች የዝናባማ ደን የምግብ ሰንሰለት ከሆነ ተክል የአለርጂ መድሃኒት ፈጥረዋል። ይህንን መድሃኒት ከፋብሪካው ውስጥ ሲያመርቱ ምን ስጋት ሊፈጠር ይችላል?"
},
{
"answerKey": "A",
"id": "Mercury_7092418",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"ምድር ሉል ናት",
"ምድር ህይወትን ትደግፋለች ።",
"ምድር የተነባበረ ከባቢ አየር አላት",
"ምድር በብዛት በውሃ የትሸፈነች ናት ።"
]
},
"question": "የምሽት ሰማይ ገጽታ በምድር በምድር ገጽ ላይ ያለው ለውጥ እና የጨረቃ ግርዶሽ የሚያረጋግጠው ማስረጃ"
},
{
"answerKey": "A",
"id": "Mercury_7094080",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"የአለት ንጣፍ መቀየር",
"የሜቲዮራይቶች መከስከስ",
"የኮር መዞር",
"መኘጢሳዊ ሃይል"
]
},
"question": "ከሚከተሉት ውስጥ የመሬት መንቀጥቀጥን መንስኤ ሊሆን የሚችለው የትኛው ነው?"
},
{
"answerKey": "D",
"id": "Mercury_7100713",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"ጸሃይ እና ማርስ",
"ምድር እና ጁፒተር",
"ጸሃይ እና መሬት",
"መሬት እና ጨረቃ"
]
},
"question": "በመካከላቸው ዝቅተኛ ርቀት ያላቸው ሁለት የስረአተ ጸሃይ አካላት የትኞቹ ናቸው?"
},
{
"answerKey": "B",
"id": "Mercury_7107363",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"ለተክሎቹ ቡድን የተለያዩ የእድገት ሁኔታዎችን መጠቀም። ",
"የቲማቲም ተክል ቡድኖችን ያለማዳበሪያ ማሳደግ",
"በእያንዳንዱ ማዳበሪያ የተለያዩ ተክሎችን ማብቀል",
"የማዳበሪያዎቹን ቅልቅል ለሁሉም ተክሎች መተግበር።"
]
},
"question": "የተማሪዎች ቡድን ማዳበሪያ በቲማቲም ተክሎች እድገት ላይ ያለውን ተጽእኖ አነጻጽሯል። ተማሪዎቹ ለ ስድስት ተክሎች ማዳበሪያ 1 እና ስድስት የቲማቲም ተክሎች ማዳበሪያ 2። እጽዋትን በተመሳሳይ ሁኔታ አሳድገዋል። ከብዙ ሳምንታት በኋላ ተማሪዎቹ ማዳበሪያ 1 የተቀበሉት የቲማቲም ተክሎች ማዳበሪያ 2 ከተቀበሉት የቲማቲም ተክሎች የበለጠ ረጅም ሁነው አድገዋል። ከሚከተሉት ድርጊቶች ውስጥ የትኛው የዚህን ምርምር ውጤት ትክክለኛነት ይጨምራል?"
},
{
"answerKey": "C",
"id": "Mercury_7112735",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"የዝናብ ደን",
"የውሃ አካል",
"በርሃ",
"ቱንድራ"
]
},
"question": "የአይጥ ዝርያ በቀን ውስጥ ከፍተኛ የሆነ የሙቀት መጠንን ለማስወገድ ቀኑን ሙሉ በእንቅልፍ ውስጥ ያሳልፋል። ከሚሰበስበው ዘሮች የሚፈልገውን ትንሽ ውሃ ያዘጋጃል። ይህ አይጥ በተሻለ ሁኔታ የሚስማማው ለየትኛው አካባቢ ነው?"
},
{
"answerKey": "B",
"id": "Mercury_7122553",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"መጠን",
"ቅርጽ",
"ቀለም",
"ድምቀት"
]
},
"question": "ባዮሎጂስቶች ህይወት ያላቸውን ነገሮች እንደሚከፋፍሉት ሁሉ የጠፈር ተመራማሪዎች ጋላክሲዎችን ይከፋፍላሉ። ጋላክሲዎችን ለመከፋፈል ምን ባህሪ ጥቅም ላይ ይውላል? "
},
{
"answerKey": "B",
"id": "Mercury_7134698",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"የቀን ብርሃን ሰአቶች ብዛት",
"የውቂያኖስ ትነት",
"የእያንዳንዱ ወቅት ርዝመት",
"የመሬት ስበት"
]
},
"question": "የምድር ከባቢ አየር ብዙውን የፀሃይ ጨረር ይመክታል። የአየር ኡኔታዎች ከተቀያየሩ እና ብዙ የጸሃይ ጨረሮች ወደ ምድር ከባቢ አየር ዘልቀው ከገቡ ፤ የትኛው ሊጨምር ይችላል?"
},
{
"answerKey": "C",
"id": "Mercury_7136623",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"ኦክስጅንን ለመሸከም አዳዲስ ህዋሶች ያመርታል።",
"እድገትን ለመቆጣጠር ኬሚካል ያመርታል። ",
"ባክቴሪያዎችን ለመፋለም አንቲቦዲ ያመርታል።",
"ሰውነትን ለመቆጣጠር የኤሌክትሪክ መልእክት ያመርታል።"
]
},
"question": "የሳይንስ አስተማሪ ከክፍል ጋር ስል በሽታ የመከላከል ስርአት እየተወያየ ነው። መምህሩ ስለዚህ ስርዓት ምን አይነት መግለጫ መስጠት አለበት?"
},
{
"answerKey": "C",
"id": "Mercury_7137673",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"የጂን ፍሰት",
"ጀነቲክ መንሸራተት",
"የተፈጥሮ ምርጫ",
"የዘፈቀደ ሚውቴሽን"
]
},
"question": "በደሴቲቱ ላይ የሚበቅሉት የእጽዋት ዝርያዎች ሁለት አይነት ነበሩ። አንዱ እሾህ ያለው እና ሌላው ደግሞ የሌለው ። በብዙ አመታት ውስጥ እሾህ ያለው ዝርያ ቀስ በቀስ ጠፋ። በእጽዋት ብዝሃነት ላይ ይህን ለውጥ ሊያመጣ የሚችለው የትኛው ሂደት ነው?"
},
{
"answerKey": "A",
"id": "Mercury_7161053",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"ጁል",
"ኒውተን",
"ወስን ሙቀት",
"ሙቀታዊ መስፋፋት"
]
},
"question": "ኤሌክትሪክ በህንጻ ውስጥ ያሉ የኤሌክትሪክ መገልገያዎችን ለማሰራት በሚውልበት ጊዜ የሚለካው በኪሎዋት ሰአት ነው። ከእነዚህ መለኪያዎች በኪሎዋት ሰአት ቦታ ሊተካ የሚችለው የትኛው ነው?"
},
{
"answerKey": "A",
"id": "Mercury_7173845",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"ወጣት ከዋክብት ",
"የኒውትሮን ኮከቦች",
"የኮከቦች ሞት ",
"የኮከቦች ክፍፍል"
]
},
"question": "ጄና ስለ ኦሪዮን ኔቡላ ለክፍሏ መግለጫ ሰጠች ። በ1610 እንደተገኘ ለክፍሏ ነገረቻቸው። የወረቀቷ ረስ ሊሆን የሚችለው የትኛው ነው?"
},
{
"answerKey": "D",
"id": "Mercury_7179638",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"ስትታመም መግባባት መቻል",
"የበለጠ ደህንነቱ የተጠበቀ ግንኙነት ዘዴ ያቅርቡ።",
"በመግባቢያው ኢንደስትሩ ውስጥ ተጨማሪ ስራዎች መስጠት",
"ከቤት ውጭ ሲሆኑ መግባባት መቻል"
]
},
"question": "በ1990ዎቹ መጀመሪያ ላይ ሰዎች ለመግባባት ሞባይል ስልኮችን መጠቀም ጀመሩ። የሞባይል ስልክ እድገት ለየትኛው የህብረተሰቡ ጥያቄ መልስ ይሆናል?"
},
{
"answerKey": "C",
"id": "Mercury_7187215",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"ብዙ ማእድናት ከመስኩ ይጠፋሉ",
"ብዙ ንጥረ ነገሮች ከአፈሩ ይሟሟሉ",
"በአፈሩ ውስጥ ያለው ኦርጋኒክ ቁስ አካል ይጨምራል።",
"በአፈሩ ውስጥ ያሉ ፍጥረታት ይቀንሳሉ።"
]
},
"question": "የሰብል እርሻዎች ከተሰበሰቡ በኋላ የተክሎቹ ክፍሎች መሬት ላይ ይቀራሉ። ለብዙ አመታት ገበሬዎች እነዚህን የተክል ቅሪቶች ከአፈር ጋር ይደባልቃሉ። ከዚህ ልምምድ የተነሳ ምን የተሻለ ውጤት ሊገኝ ይችላል?"
},
{
"answerKey": "D",
"id": "Mercury_7194425",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"ስፔሴሽን",
"መላመድ",
"ተፈጥሯዊ መርጫ",
"ዘረመላዊ ልውጠት"
]
},
"question": "መደበኛ የክንፍ አይነት ያላቸው ሁለት ወላጅ ቢራቢሮዎች የተቀየረ የክንፍ ቅርጽ ያላቸው ልጆች አሏቸው። ይህን ለውጥ ያመጣው ምን ሊሆን ይችላል?"
},
{
"answerKey": "B",
"id": "Mercury_7206448",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"በአንድ ሙከራ ለውጦችን መመልከት",
"ለሚፈለገው ባህሪ መሞከር",
"በአንድ ሂደት ውስጥ እርምጃዎችን መድገም",
"በሁኔታዎች ላይ ለውጦችን መቆጣጠር።"
]
},
"question": "ሳይንቲስቶች አንዳንድ ተህዋሲያን ለጽረ ተህዋሲያን የሚሰጡትን ምላሽ ያጠናሉ፤ ስለሚቋቋሙ ባክቴሪያዎች አዲስን ነገር ለመማር ተስፋ እያደረጉ። ይህ የሳይንሳዊ እውቀት የማግኘት ዘዴ በተሻለ ሁኔታ ሲገለጽ"
},
{
"answerKey": "A",
"id": "Mercury_7206500",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"የተመረጠ እርባታ",
"ጾታዊ እርባታ",
"ተዛማጅ እርባታ",
"የተማሩ ባህሪያት"
]
},
"question": "የዳልማት ውሾች ሊወርሱት በሚችሉት ረሰሲቭ ባህሪ ምክንያት አንዳንድ ጊዜ መስማት የተሳናቸው ይሆናሉ። በዚህ ምክንያት አንዳንድ የዳልማትያንስ ባለቤቶች ውሾቻቸው መስማት የተሳናቸው ከሆኑ ልጅ እንዲኖራቸው አይፈቅዱም።የሚሰሙ ዳልማቲያኖች ብቻ ልጅ እንዲወልዱ መፍቀድ የምን ምሳሌ ነው?"
},
{
"answerKey": "D",
"id": "Mercury_7252683",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"ሙቀት",
"የላይኛው አፈር ብዛት",
"የውሃ ብዛት",
"የብርሃን መገኛ"
]
},
"question": "የእጽዋት የላይኛው ክፍል በቀጥታ ወደላይ ሳይሆን ወደ ሌላ አቅጣጫ እንዲያድግ የሚያደርገው የትኛው የአካባቢ ሁኔታ ነው?"
},
{
"answerKey": "A",
"id": "Mercury_7263305",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"የመሬት ስበት",
"ሰበቃ",
"የአየር ግፊት",
"የምድር መነጢሳዊነት"
]
},
"question": "ጂዎትሮፒዝም በእጽዋት ለየትኛው ሃይል የሚሰጥ መልስ ነው?"
},
{
"answerKey": "A",
"id": "Mercury_7269220",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"ሁለቱም ታዳሽ ናቸው።",
"ሁለቱም የማይታደሱ ናቸው።",
"የሞገድ ጉልበት የማይታደስ ነው። ማእበል ሃይል ታዳሽ ነው።",
"የሞገድ ጉልበት ታዳሽ ነው። ማእበል ሃይል የማይታደስ ነው።"
]
},
"question": "ከውቂያኖስ የሚመጣውን ሞገድ በሃይል ማመንጫዎችን ተሰብስቦ ኤሌክትሪክ መስራት ይቻላል። ከውቂያኖስ ሞገድ የሚገኘው ሃይል ኤሌክትሪክ ለመስራት ይጠቅማል። እነዚህ ሁለት የሃይል ምንጮች እንዴት ይለያሉ? "
},
{
"answerKey": "A",
"id": "Mercury_SC_400002",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"ለመራባት የአበባ ዱቄትን ይሸከማሉ",
"ለፎቶሲንተሲስ ስኳር ያመርታሉ",
"ለጤናማ እድገት ጽዳጅ ያስወግዳሉ",
"አትክልት ተመጋቢዎችን ለጥበቃ ይነድፋሉ።"
]
},
"question": "ንብ ለምግብነት አንዳንድ አበቦች ላይ ጥገኛ ነው። አበቦቹ ደግሞ ንቡ ላይ ጥገኛ የሆኑት"
},
{
"answerKey": "C",
"id": "Mercury_SC_400061",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"ለስላሳ በረዶ እና ጠጣር በረዶ",
"አሸዋ እና ዲንጋይ",
"ብዙ የሞቱ ተክሎች",
"ብዙ የእንስሳት አጥንቶች"
]
},
"question": "በጊዜ ሂደት፣ ከሰል መፈጠር የሚጀምረው ከ"
},
{
"answerKey": "A",
"id": "Mercury_SC_400840",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"ማስመሪያ እና ሚዛን",
"ማስመሪያ እና ማይክሮስኮፕ",
"ሚዛን እና ቋሚ ሰአት",
"ማይክሮስኮፕ እና ማግኔት"
]
},
"question": "የባህር ዛጎልን ርዝመት እና ብዛት ለመለካት የትኞቹ መሳሪያዎች ያስፈልጋሉ?"
},
{
"answerKey": "C",
"id": "Mercury_SC_400989",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"ሮኬቶች በጠፈር ውስጥ እንዴት ይንቀሳቀሳሉ?",
"የሰው የቆዳ ህዋስ ቅርጽ ምን አይነት ነው?",
"በጨረቃ ላይ ምን አለ?",
"ትሎች መሬት ውስጥ እንዴት ይተነፍሳሉ?"
]
},
"question": "ቴሌስኮፕ የትኛውን ጥያቄ ለመመለስ የተሻለ ይጠቅማል?"
},
{
"answerKey": "B",
"id": "Mercury_SC_401158",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"ጋዝ",
"ጠጣር",
"ፈሳሽ",
"ፕላዝማ"
]
},
"question": "የበረዶ ኩብን አካላዊ ሁኔታ የሚገልጸው ቃል የትኛው ነው?"
},
{
"answerKey": "C",
"id": "Mercury_SC_401340",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"ዘይት",
"ከሰል",
"ዛፎች",
"ብር"
]
},
"question": "እንደ ታዳሽ ምንጭ የሚወሰደው የቱ ነው? "
},
{
"answerKey": "A",
"id": "Mercury_SC_401652",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"ዲንጋዮች አፈርን ለመፍጠር ይሸረሸራሉ።",
"የቀለጠ አለት የምድርን ውስጥ ያሞቃል",
"የምድር ስበት ወደተሻለ ደረጃ ይሰባሰባል",
"እሳተ ገሞራዎች የተራራ ጫፍ ሃይቆችን ለመፍጠር ይፈነዳሉ።"
]
},
"question": "ትልልቅ ዛፎች ምድር ላይ ከመብቀላቸው በፊት፤ መጀመሪያ ምን መፈጠር አለበት?"
},
{
"answerKey": "C",
"id": "Mercury_SC_402067",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"አሲድ የሚቋቋም ልብስ መልበስ",
"እጅን መታጠብ",
"ረጅም ጸጉርን ወደኋላ ማሰር",
"ከነበልባሉ ጋዙን ለመግፋት የኤሌክትሩክ ፋን መጠቀም።"
]
},
"question": "በግልጽ ነበልባሎች ሲሰሩ የተሻለው የደህነነት ቅድመሁኔታ የትኛው ዘዴ ነው?"
},
{
"answerKey": "D",
"id": "Mercury_SC_403016",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"የጸሃይ ስበት",
"የጨረቃ ሽክርክሪት",
"የምድር ሽክርክሪት",
"የምድር ስበት"
]
},
"question": "ጨረቃ መሬትን እንድፆር የሚያደርጋት ምንድን ነው?"
},
{
"answerKey": "D",
"id": "Mercury_SC_405304",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"ኮንደንሴሽን",
"ትነት",
"መቀዝቀዝ",
"መቅለጥ"
]
},
"question": "አንድ ተማሪ የበረዶ ኩብን በሰሃን አድርጎ ፀሃይ ላይ አስቀመጠ። ከአስር ደቂቃ በኋላ ሰሃኑ ላይ ውሃ ብቻ ነው የነበረው። የበረዶ ኩቡ ወደ ውሃ እንዲለወጥ ያደረገው የትኛው ሂደት ነው?"
},
{
"answerKey": "B",
"id": "Mercury_SC_405952",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"ቅጠል",
"ስር",
"ፍሬ",
"አበባ"
]
},
"question": "ማእድናትን የሚመጠው የእጽዋት ክፍል የቱ ነው?"
},
{
"answerKey": "D",
"id": "Mercury_SC_406661",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"ምን ያክል ሙከራዎች እንደተደረጉ መናገር",
"የተለያዩ ሙከራዎችን እንዴት ማድረግ እንደሚቻል መናገር",
"የሙከራውን ውጤት ማሳየት",
"ሙከራውን በቅደም ተከተል መጻፍ"
]
},
"question": "ለሙከራ አቅጣጫዎችን ሲያደርጉ ማድረግ በጣም አስፈላጊ የሆነው የትኛውን ነው?"
},
{
"answerKey": "B",
"id": "Mercury_SC_407391",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"ሁለቱም ምግባቸውን ያዘጋጃሉ።",
"ሁለቱም ማደግ ይችላሉ።",
"ሁለቱም ለመኖር ኦክስጅንን ይወስዳሉ።",
"ኩለቱም ሃይልን ቀጥታ ከፀሃይ ይወስዳሉ።"
]
},
"question": "ላሞች እና ሳር ያላቸው አቻ ባህሪ የቱ ነው?"
},
{
"answerKey": "A",
"id": "Mercury_SC_415396",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"የመሬት መንቀጥቀጥ እና እሳት ገሞራ",
"የመሬት መንቀጥቀጥ እና የመሬት መንሸራተት",
"የመሬት መንሸራተት እና የበረዶ መንሸራተት",
"እሳተገሞራ እና የበረዶ መንሸራተት"
]
},
"question": "ተራራን የሚፈጥሩት ሁኔታዎች ምንድን ናቸው?"
},
{
"answerKey": "B",
"id": "Mercury_SC_416156",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"ጡንቻ",
"አጥንት",
"ቆዳ",
"ደም"
]
},
"question": "የሰውን ብዙውን አጽም የሙሰራው ምንድን ነው?"
},
{
"answerKey": "B",
"id": "Mercury_SC_416516",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"ኩሬዎች የሚንቀሳቀስ ውሃ አላቸው።",
"ኩሬዎች ትንሽ እና ጥልቀት የሌላቸው ናቸው።",
"ኩሬዎች በየብስ የተከበቡ አይደሉም",
"ኩሬዎች የተለየ የጨው መጠን አላቸው ።"
]
},
"question": "ኩሬ ከሃይቅ የሚለየው እንዴት ነው?"
},
{
"answerKey": "C",
"id": "Mercury_SC_416526",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"ግንድ",
"ስር",
"ቅጠል",
"አበባ"
]
},
"question": "የትኛው የእጽዋት ክፍል ነው ስራውን ለማከናወን የፀሃይ ብርሃን የሚፈልገር?"
},
{
"answerKey": "B",
"id": "Mercury_SC_LBS10682",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"ሃይድሮጅን",
"ኦክስጅን",
"ናይትሮጅን",
"ውሃ"
]
},
"question": "የእጽዋት ህይዎት ሲጨምር የምድር ከባቢ አየር ተለወጠ። እጽዋት ከመኖራቸው በፊት ከባቢ አየር የሚይዘው ምን ያንሳል"
},
{
"answerKey": "D",
"id": "Mercury_SC_LBS10938",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"የቴሌስኮፕ ፈጠራ",
"የባህር ሰርጓጅ ስሪት",
"የኤሌክትሪክ ስሪት",
"የዕፅዋት መዳቀል"
]
},
"question": "ከነዚህ ሳይንሳዊ እድገቶች ቀድሞ የተፈጠረው የትኛው ነው?"
},
{
"answerKey": "C",
"id": "NCEOGA_2013_5_51",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"የፍጥረቱ የህዋሳት መጠን",
"ፍጥረቱ የሚመገበው ",
"በፍጥረቱ ውስጥ ያሉት የህዋስ አይነቶች",
"ፍጥረቱ የሚያድግበት ፍጥነት ። "
]
},
"question": "አንዲት ሳይንቲስት አንዱ ፍጥረት ባለ አንድ ህዋስ ወይም ባለብዙ ህዋስ መሆኑን ለመወሰን እየሞከረ ነው። ሳይንቲስቷ እንድትወስን የሚረዳት መረጃ የትኛው ነው?"
},
{
"answerKey": "D",
"id": "NYSEDREGENTS_2014_4_24",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"የመግባባት",
"በመተኛት ሃይልን መቆጠብ",
"የመሰደድ",
"የመመሳሰል"
]
},
"question": "ብዙ እንስሳት ከአካባቢያቸው ጋር ይመሳሰላሉ እና ለአዳኞቻቸው አይታዩም። ይህ የየትኛው የመላመድ ምሳሌ ነው?"
},
{
"answerKey": "D",
"id": "NYSEDREGENTS_2014_4_8",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"ቀለም",
"ሽታ",
"ጣእም",
"ልስላሴ"
]
},
"question": "አንድ ተማሪ እቃ ያለው ቦርሳ ጋር ይደርሳል። በመዳሰስ ስሜት ብቻ የትኛው የእቃዎቹ ይዘት ሊታወቅ ይችላል?"
},
{
"answerKey": "A",
"id": "OHAT_2011_5_20",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"ይህ ተግባር በሰበቃ የሙወት ሃይልን ይጨምራል።",
"ይህ ተግባር የሙቀትን ሃይል ከሰውነታችን ያስወግዳል።",
"ይህ ተግባር የሙቀት ሃይልን ከከባቢው ይሰበስባል።",
"ይህ ተግባር ወደ አየር የሚለቀቀውን የሙቀት መጠን ይቀንሳል።"
]
},
"question": "አንድ ተማሪ ቀዝቃዛ በሆነው የክረምት ቀን ከቤት ውጭ ቆሟል። እጆቹ ይቀዘቅዛሉ እና ለማሞክ አንድላይ ያሻሻቸዋል። እጆችን አንድላይ ማሻሸት ለምን እንደሚሞቅ የተሻለ የሚያስረዳው መግለጫ የትኛው ነው?"
},
{
"answerKey": "C",
"id": "TIMSS_2003_8_pg96",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"የቴሌቪዥንን ድምጽ መቀነስ",
"በተፈጥሮ የሚፈራርሱ ቁሶችን መጠቀም",
"ከማሽከርከር ይልቅ የህዝብ መጓጓዣ መጠቀም",
"ወረቀትን እንደገና ለጥቅም እንዲውል ማድረግ"
]
},
"question": "የትኛው የእለታዊ እንቅስቃሴ የከተማ አየር ብክለትን ቀጥተኛ በሆነ መንገድ ሊቀንስ ይችላል?"
},
{
"answerKey": "C",
"id": "TIMSS_2007_4_pg110",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"ከመሬት በታች ያለ ውሃ",
"የአሸዋ አፈር",
"የአሳ ቅሪት",
"ጨዋማ ሃይቆች"
]
},
"question": "አይንቲስቶች ውቅያኖሶች በአንድ ወቅት አሁን ምድር የሆነውን ብዙውን ቦታ ይሸፍኑ ነበር ብለው ያምናሉ። በምድር ላይ ከተገኙ ነገሮች መካከል ሳይንቲስቶች ይህንን እንዲያምኑ ያደረጋቸው የትኛው ነው?"
},
{
"answerKey": "C",
"id": "TIMSS_2007_4_pg81",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"ሞቃት ክረምት",
"ረጅም በጋ ",
"ዝቅተኛ ዝናብ",
"ዝቅተኛ የቀን እና የምሽት ሙቀት"
]
},
"question": "የተለያዩ የበርሃ አይነቶች አሉ። ሁሉንም የሚያመሳስላቸው ምንድን ነው?"
},
{
"answerKey": "A",
"id": "TIMSS_2011_4_pg72",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"ምግብ ለመስራት",
"ዘሮችን ለመበተን",
"መሬቱን ለማዳበር",
"የትላትል ጉዳትን ለመከላከል"
]
},
"question": "እጽዋት ሃይልን ቀጥታ ከጸሃይ ይጠቀማሉ። የጸሃይን ሃይል ለምን ይጠቀሙበታል?"
},
{
"answerKey": "C",
"id": "TIMSS_2011_8_pg139",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"በሙቀት መቀነስ",
"በውሃ መጠን መቀነስ",
"በእርሻው ላይ የማዳበሪያ መፍሰስ",
"ከእርሻ እቃዎች የጋዝ ልቀት"
]
},
"question": "በእርሻ አቅራቢያ በሚገኝ ሃይቅ የአልጌዎች እድገት በድንገት ጨምሯል። ይህ መጨመር ሊከሰት የቻለው ከሚከተሉት በየትኛው ነው?"
},
{
"answerKey": "B",
"id": "VASoL_2007_3_33",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"የሃይቁ መቀዝቀዝ",
"ከጸሃይ የሆነ ሙቀት",
"ወንዝ የሚፈጥረው ቀላጥ በረዶ",
"በሃይቁ አቅራቢያ ያለ የእሳተገሞራ እንቅስቃሴ።"
]
},
"question": "ውሃ ከሃይቆች ላይ በዋናነተንዲተን የሚያደርገው መንስኤ የትኛው ነው?"
},
{
"answerKey": "A",
"id": "VASoL_2009_5_10",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"ዛፎችን በመቁረጥ የተሰራ ሃዲድ",
"የወንዙን ዳርቻ የሚሸረሽር ወንዝ ",
"ከሞቱ ቅርንጫፎች የተሰራ የወፍ ጎጆ",
"አበባ ላይ ያረፉ የቢራቢሮውች ስብስብ"
]
},
"question": "አንድ ተማሪ ለሳይንስ ክፍል ፎቶግራፍ በማንሳት በጫካ ውስጥ በእግር እየተጓዘ ነው። የትኛው ምስል በምድር ላይ የሰው ልጅ ተጽእኖ እንደ ምሳሌ ሊያገለል ይችላል?"
},
{
"answerKey": "A",
"id": "VASoL_2010_5_39",
"choices": {
"label": [
"A",
"B",
"C",
"D"
],
"text": [
"ኪሎሜትር",
"ሜትር",
"ሴንቲሜትር",
"ሚሊሜትር"
]
},
"question": "በሪክሞንድ እና ኖርፎልክ መካከል ያለው ርቀት የትሻለ የሚለካው በ"
}
]